Trendings

በቦንጋ ከተማ ደማቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ እየተካሄደ ይገኛል!

የለውጡ ትሩፋቶችን የሚዘክር ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የድጋፍ ሰልፍ በለውጡ መንግሥት የተገኙ የመጋቢት 24 ድሎችንና ሁለንተናዊ ለውጦችን የሚዘክር እንዲሁም ለተገኘው ለውጦች እውቅናን የሚሰጥ ነው። የድጋፍ ሰልፋ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብልጽግና ፓርቲ መሪነት የተመዘገቡ ለውጦችን የሚገልጹ የተለያዩ መልዕክቶች በሰልፈኞቹ እየተላለፈ ነው። ነዋሪዎቹ በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ ላሉ የልማት…

Read More

የውስጠ ፓርቲ አንድነትና ጤንነት በማስጠበቅ ረገድ አመራርና አባሉ ምሳሌ መሆን አለበት። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ የስድስት ወራት አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ ተገምግሟል። በፖለቲካና በአደረጃጀት ዘርፎች እንዲሁም በዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ከእቅዱ መነሻ በርካታ ተግባራት መፈጸማቸው በሪፖርቱ ተመላክቷል። በግምገማው መድረክ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የውስጠ ፓርቲ አንድነትና ጤንነት በማስጠበቅ ረገድ አመራርና አባሉ ምሳሌ መሆን መቻል እንዳለበት…

Read More

የጥምቀት በዓል በሸካ ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ትላንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ባደሩበት የባህረ ጥምቀት ሥፍራው ከሌሊቱ ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከናወኑ ያደረ ሲሆን በጠዋቱ ክፍለጊዜም የጥምቀት ስነስርዓት በካህናቱ አማካይነት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች…

Read More

ክልላዊ የሻይ ተክል ኢኒሼቲቭ ጅማሮው ያለበት ደረጃ የተሻለ መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ

ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በሀገራችን ሶስት ሰፋፊ የሻይ ልማት እርሻዎች አሉ፣ ሁለቱ በክልላችን ይገኛሉ፤ እነሱም ውሽ ውሽና ጨዋቃ ናቸው ብለዋል። ይሁን እንጂ አርሶ አደሮቻችን በዚህ ተክል ልማት ዙሪያ በሰፊው የገቡበት ሁኔታ አልነበረም ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው ከዘንድሮ ክረምት ጀምሮ ችግኝ በማዘጋጀት ለተከታታይ አመታት እንደ ክልል ልዩ…

Read More

ከደቡብ ሱዳን ተነስተዉ በሱርማ ወረዳ ከብት ለመዝረፍ የሞከሩ አርብቶአደሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከደቡብ ሱዳን መነሻቸዉን አድርገዉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚገኘዉ ምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ የአርብቶ አደሮችን ከብቶችን ዘርፈዉ ለመሄድ የሞከሩ 46 የደቡብ ሱዳን አርብቶ አደሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን የሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ የኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣የፌዴራል ፖሊስ እና የክልልና የአካባቢዉ ፖሊስ በመቀናጀት በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉን የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ…

Read More

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዓላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበትና ለ3 ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን ስልጣኔዋን ያጸናችበት ቀኗ ነው ብለዋል፡፡ ተከብረን የምንኖርባትን ኢትዮጵያን ከድንቅ ስልጣኔ…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ መጋቢት 24 ለውጥ ያመጣቸውን ውጤቶችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ሰልፈኞቹ ‘መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው’፤ ‘የመጋቢት 24 ለውጥ በአዲሱ ትውልድ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ምዕራፍ የተሰነቀበት ነው’ እና የመሳሰሉ መፈክሮችን አስተጋብተዋል። በሰልፉ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች በፈረስና በተሽከርካሪዎች እንዲሁም በባህላዊ ጭፈራና ፖሊሳዊ ትርዒት ታጅበው ተሳትፈዋል።

Read More

የህይወት ክህሎት እና የስብዕና ግንባታ ላይ በመሥራት ሀገር ተረካቢና ተተኪ ትውልድ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በቴፒ ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የሸካ ዞን ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት በህይወት ክህሎት ዙሪያ ለታዳጊ ወጣቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ለስብዕና ግንባታ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቴፒ ከተማ…

Read More

ቋሚ ኮሚቴው የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት እየገመገመ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የአምስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት በታርጫ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌጉባኤ ወንድሙ ኩርታ በክልሉ የማሀበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ዕድገት ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት አፈጻጸም ተከታትለው መገምገምና ማረም የምክር ቤቱ ተልዕኮ መሆኑን በመግለጽ ከዚህም አኳያ የክልሉ ምክር…

Read More

በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ::

ወደ ሀገር ውስጥ በውጪ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር በቀል ምርቶች በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከብክነት ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ ከሚኒስቴሩ ሥራ አስፈፃሚዎች እና ሠራተኞች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ በዚህ ወቅትም የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ተግዳሮቶች ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት በመደረጉ አበረታች ለውጥ መምጣቱ ተገልጿል።…

Read More