Trendings

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት ዝርዝር:-

1. ዶክተር ደስታ ተስፋው – ዋና ኮሚሽነር: 2. ⁠አቶ ያሲን ሀቢብ – ምክትል ዋና ኮሚሽነር: 3. ⁠አቶ ሀብታሙ ሲሳይ – ፀሐፊ: 4. ⁠አቶ አብዱልሃኪም አብዱልመሊክ – አባል: 5. ⁠አቶ ሀፍታይ ገ/እግዚአብሄር – አባል: 6. ⁠አቶ ቢንያም መንገሻ – አባል: 7. ⁠ወ/ሮ ሮዛ ቢያ – አባል: 8. ⁠አቶ ጀማል ከድር – አባል: 9. አቶ እሱባለው መሠለ…

Read More

በትኩረት መልማት የሚገቡ የዘመን መለወጫ በዓላት!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 13 ነባር ብሔር/ብሔረሰቦች የሚገኙበት በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ባህላዊ ዕሴቶችና ቅርሶች ያሉበት የብዙሃ ባህል፣ ትውፊትና ታርክ ባለቤት ነዉ፡፡ የክልሉ ብሔር/ ብሔረሰቦች የራሳቸው የሆኑ የተለያዩ ታርካዊ፣ ባህላዊና ሐይማኖታዊ በዓላትና የቀን አቆጣጠር ስልት ያላቸዉ መሆኑ ልዩ ያደርጋቸዋል። ከነዚህ ባህላዊ ዕሴት መገለጫዎች መካከል አንዱ የሆነዉና በተለያየ ጊዜ በልዩ ልዩ ኩኔቶች የሚከበረዉን ብሔር/ ብሔረሰቦች  የዘመን…

Read More

በክልሉ ሶስት ከተሞችን ተጠቃሚ ያደረገ በከተሞች የተቋማትና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አንድ (UIIDP 1) አፈጻጸም ተገመገመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የከተሞች ተቋማትና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ምዕራፍ አንድ (UIIDP 1) ፕሮግራም አፈጻጸም ማጠቃለያ ግምገማ መድረክ በሚዛን አማን ተካሂዷል ። በመድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊው በከተሞች እየጨመረ የመጣውን የህዝብ ቁጥርን መሸከም የሚያስችል አቅም ያለው ከተማን ለመፍጠር…

Read More

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ለከተሞች ዘመናዊነት ማሳደግ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በቴክኖሎጂ የዘመኑ ከተሞችን ለመገንባት እና የዜጎችን የአኗኗር ሁኔታ ለማሻሻል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል ዕድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት የስትራቴጂው ቁልፍ ትልሞች መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወቃል። እነዚህን ትልሞች ለማሳካት የሕዝብ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግርኛ ቃለ-መጠይቅ ዋና ዋና ፍሬ-ሐሳቦች

የሰሜኑ ጦርነት መንስኤዎችን በተመለከተ ሕወሓት ከ50 ዓመት በፊት በነበረ ኋላቀር አስተሳሰብ የታሰረ መሆኑና ለውጥን ለመቀበል አለመፈለጉ። ዓለም በቴክኖሎጂና በ”ፕራግማቲዝም” በምትመራበት ዘመን፣ ድርጅቱ በአሮጌው መንገድ ለመጓዝ መሞከሩ ለግጭት ዳርጎታል። ቆሞ ቀሩ ኃይል “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች” የሚል የተሳሳተ ስጋት በመዝራት የለውጡን ኃይል እንደ ጠላት ማየቱ። በኢትዮጵያ የነበረው የተሳሳተ ትርክት ዜጎች በጥርጣሬ እንዲኖሩ ማድረጉ። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት በተመለከተ…

Read More

ብልጽግና ትናንትን እያከመ ነገን በመተለም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እንዲትሸጋገር በቁርጠኝነት እየሰራ ፓያለ ፓርቲ ነዉ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና ምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በመረሐ-ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንደተናገሩት፤ የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተጋረጡ ውስብስብ ችግሮችን እየጠገነ አስደናቂ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችሏል። የኢኮኖሚ ልዕልና ለማረጋገጥ እንዲሁም የተዛባ መዋቅራዊ ችግር ለማረም፣ በሀገር ኢኮኖሚ ሪፎርም ማሻሻያ ፣…

Read More

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.በክልሉ በተጨማሪነት እየተሰሩ ያሉ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገምግሟል።በዚህ በተጨማሪነት እየተሰሩ ያሉ አምስት የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በፍጥነት አልቀዉ ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲሆኑ አቅጣጫ አስቀምጧል። 2ኛ. መስተዳድሩ ምክር ቤቱ…

Read More

fsaedf

የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚና ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን በተሰሩ ጥናቶች ላይ ተጨማሪ ግብዓት የማሰባሰብ አውደ ጥናት ዛሬ አጠናቋል፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ በቋንቋዎችና በባህሎች ላይ ከአዲስ አበባ፣ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲትና ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ታርጫ ካምፓስ ምሁራን የተሰሩ…

Read More

በዳውሮ ዞን፣ ዛባ ጋዞ ወረዳ በዩኒሴፍና በመንግሥት ትብብር የተገነባው የዳቼ ደነባ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀከት ተመረቀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን፣ ዛባ ጋዞ ወረዳ ዳቼ ደነባ ቀበሌ በመንግሥትና በዩኒሴፍ የገንዘብ ድጋፍ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የክልሉ የውሃ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው በተገኙበት ተመርቋል። በወንድማገኝ አየለ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የተገነባው ይኸው የውሃ ፕሮጀክት 18 ኪሎሜትር የመስመር ጥገና፣ 75 ሺህ ሊተር የውሃ ማጠራቀሚያ እና 9 የውሃ ቦኖ እንዲሁም የከብት…

Read More

የዞኑን አቅም በአግባቡ የለየ ሥራ መስራት እንዲሁም ለዉጥ የሚያመጣ ድጋፍና ግምገማን ስርዓት ፈጥሮ መምራት ይገባል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

የክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን በዞኑ ያሉትን ወረዳዎች፣ከተማ አስተዳደሩን እና ቀበሌዎችን በመንግስትና በፓርቲ የተሰሩትን ሥራዎች ዙሪያ ለዞን አመራሮች ግብረ መልስ ሰጥቷል በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ በማረጋገጥ በሶስት ወረዳ እና በአንድ ከተማ አስተዳደር ዞን መዋቅርን ጨምሮ ምልከታ በማድረግ ለዞኑ አመራር ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የድጋፉ ዋና ዓላማ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት…

Read More