በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች ላይ የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱ ተገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የ2ኛ ደረጃ የገጠር መሬት ልኬት ካርታና የይዞታ ማረጋገጫ የደብተር ስርጨት መርሃ ግብርን በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ያማ ቀበሌ አካሂዷል፡ በመድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የተፈጥሮ ሃብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ውብሸት ዘነበ በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱን ገልጸዋል። የመሬት ልኬት መሰራት…
