Trendings

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዚህ ግድብ ግንባታ የሰጡት አመራር ለሀገራቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ምሳሌ የሚሆን እንደሆነ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢንጂነሪንግ አቅም ብቻ የሚታይበት ሳይሆን፤ የአፍሪካን የመቻል አቅም ያሳየ ተምሳሌት እንደሆነም ፕሬዚዳንት ሩቶ ገልጸዋል።…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

የዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊና በመላ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተዓማኒ እንዲሆን እንዲሁም በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጓል በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነው? በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ትልቅ ተስፋን የጫረ ቢሆንም አሁን ላይ በሕወሓት ቡድን ምክንያት በክልሉ ውስጥ ሥርዓት አልበኝነት እንዲነግስና የግጭት ድባብ እያንዣበበ ይገኛል፤ የክልሉ አሁናዊ የሰላም ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? የትግራይ…

Read More

የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ፋይዳቸው የጎላ መሆኑ ተገለጸ።

“ባህላዊ ስፖርቶቻችን ለሰላማችንና ለአንድነታችን ” በሚል መሪ ቃል ክልል አቀፍ ውድድር በኮንታ ዞን እየተካሄደ ነው። በባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ተሳትፎ ያደረጉ አካላት በሰጡት አስተያየት ውድድሩ አንዱ ከሌላው ልምድ የተካፈለበት መሆኑን ተናግረዋል ። ወ/ሮ ገሊላ ሀ/ማሪያም ከካፋ ዞን በውድድሩ የተሳተፉ ሲሆን ባህላዊ ስፖርቶችና ፌስቲቫል ህብረብሔራዊነት ይበልጥ እንዲዳብር አስቻይ ናቸው ብለዋል። የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ከውድድር ባለፈም ልምድ የሚቀሰምበት…

Read More

የአስፓልት መንገድ ስራን ከከተሞች ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

ከጎሬ-ማሻ-ቴፒ አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ጋር የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራውን ከከተሞች በፍጥነት ለመጀመር ያለመ ውይይት በማሻ ከተማ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በወቅቱ እንደተናገሩት የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራው በፍጥነት እንዲጀመር የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች እና በከተሞች ዙሪያ የሚገኙ ወረዳዎች ንብረት የማስነሳትና ከካሳ ክፊያ ጋር ተያይዞ ያለውን ጉዳይ ከህብረተሰቡ በመወያየት መግባባት…

Read More

የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት የተማሪዎች ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። በመሆኑም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቻቸው በመሄድ እንዲመዘገቡ ቢሮው አሳስቧል። የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራን፣ ርዕሰ-መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም በየደረጃው የሚትገኙ የትምህርት ባለሙያዎች ለምዝገባው ስኬታማነት ርብርብ እንዲታደርጉ ጠይቋል። በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/ በድረገጽ…

Read More

ከ11ሺህ በላይ ማኅበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቀ።

በዳውሮ ዞን ከጪ ወረዳ፣ የከጪ ከተማ የንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በገተገኙበት ተመርቋል። በክልሉ መንግሥት የበጀት ድጋፍ የተገነባው የከጪ ከተማ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በተገኙበት ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆኗል። ፕሮጀክቱ በከጪ ከተማ ለረጅም ጊዜ ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግርና የህዝብ ጥያቄ ሆኖ የቆየውን…

Read More

መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የእናቶች ህይወት እንዳያልፍ ሁሉም አካላት የድርሻቸውን መወጣት ይገባቸዋል፦የክልሉ ጤና ቢሮ

መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የእናቶች ህይወት እንዳያልፍ ሁሉም አካላት የድርሻቸውን መወጣት እንደሚገባቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። ቢሮው “ፈጠራና ዘላቂ ፋይናንስ ለጤናማ እናትነት” በሚል መሪ ቃል የጤናማ እናትነት ወር ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም፤ መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች እናቶች ላይ ሊደርስ የሚችለውን ሞት በመከላከል ሀላፊነታችንን ልንወጣ…

Read More

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ሴክተር መ/ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ መካሄድ ጀመረ።

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ እንዳሉት፣የተቋማትን የመፈፀም አቅም ለማጎልበት እንዲቻል ድጋፍና ክትትል በማደረግ የተጠናከረ የአፈፃፀም ግምገማ እየተደረገ ነው ብለዋል። በመድረኩም የተቋማት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ቁልፍ የአፈፃፀም ተግባራትን በመገምገምና በጉዳይ ላይ በልዩ ትኩረት በመወያየት የግምገማው ውጤት ለሚመለከተው አካል የሚቀርብ እንደሆነም ገልፀዋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ሚሊዮን…

Read More

የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ መሪ ተዋናይ እንዲሆን የክልሉ መንግሥት በቁርጠኝነት ይደግፋል፦ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ክልላዊ ኢንቨስትመንት ፎረም በሚዛን አማን ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ በርካታ አልሚዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሰማራት ሀገራዊና ክልላዊ ኢኮኖሚ እየደገፉ ይገኛል። ከክልሉ ምሥረታ በፊት ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እንደነበረ ያስታወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፥…

Read More