Trendings

የሴቶች የልማት ኅብረት አደረጃጀት በማጠናከር ለላቀ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ።

የሴቶች የልማት ኅብረት አደረጃጀት በማጠናከር ለላቀ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሴቶች የልማት ኅብረት የቴክኒክ ኮሚቴ ውይይት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በኅብረቱ አደረጃጀት ተግባርና ዝርዝር ኃላፊነት ላይ ሰነድ ያቀረቡት የክልሉ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሪት ለምለም አምሳሉ፥ አደረጃጀቱን በማጠናከር ለላቀ ተሳትፎና ተጠቃሚነት መትጋት እንደሚገባ ገልጸዋል። ለሁለንተናዊ ልማት እና ማህበረሰብ…

Read More

አምስት ሚሊዮኖቹ ኮደሮች ሀገር በቀል መፍትሔዎችን የሚሰጡ ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአህጉራችን የተስፋ ብርሃን የሚፈነጥቁ ጭምር ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ”ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ ወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ብለዋል። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ”አምስት ሚሊዮን ኮደሮች” መርሃግብር ታላቅ እድል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክህሎት እና ዓለም አቀፍ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እንዲያገኙ…

Read More

ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የምትመክትበት አዲስ አቅም ገንብታለች፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎcv c

መንግሥት የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት በማዘመንና ለዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ተግባራዊ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የምትመክትበት አዲስ አቅም ገንብታለች ያሉት አፈ ጉባዔው፤ የጤና ሥርዓታችን ከመቼውም ጊዜ በላይ እየዘመነ ነው ብለዋል፡፡ አፈ ጉባዔው ይህንን ያሉት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ከኢትዮጵያ መጥፋቱን ተከትሎ ዛሬ በተዘጋጀው የማብሰሪያ መርሐ-ግብር ላይ ተገኝተው…

Read More

በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ካቢኔ አካላት ጋር በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ ሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል ። በውይይት መድረኩ በክልሉ በቀጣይ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ በሰፊው ምክክር ተደርጓል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የክልሉን የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ…

Read More

‎ክልል አቀፍ የባህል ስፖርቶችና የባህል ፌስቲቫል ውድድር የተሳካ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ

‎ከጥር 14 እስከ 19 በቦንጋ ከተማ ለሚካሄደው ክልል አቀፍ የባህል ስፖርቶች፤ ባህል ፌስቲቫልና የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ምዘና ውድድሩን አስመልክቶ የባለድርሻ አካላት መድረክ ተካሂዷል። ‎በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የስፖርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደስታ ፌስቲቫሉ ከስፖርታዊ ውድድር ባሻገር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክር መድረክ እንደሆነ ገልፀዋል። ‎ከጥር 14 እስከ 19 በቦንጋ…

Read More

ወጣቶች ለሀገረ መንግስት እና ለሰላም እሴት ግንባታ ሚናቸውን በተገቢው ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

በካፋ፣ ሸካ እና በቤንች ሸኮ ዞኖች የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ” ሀገሬን እገነባለሁ ኃላፊነቴን እወጣለሁ ” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የወጣቶች ውይይት ተካሂዷል። መድረኮቹ ወጣቶች በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካ ሁኔታዎች ላይ ግልፅ ግንዛቤ እና የጋራ አረዳድ በመፍጠር የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ዓላማ ያደረገ ነው። ሀገራዊ ለውጡ እንደ ሁሉም የሀገራችን የህብረተሰብ ክፍሎች ወጣቶችን ተጠቃሚ…

Read More

መንግስት በመሬት ናዳው ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች አስፈላጊውን የመልሶ ማቋቋም ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አደጋውን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽነው አገልግሎት ባወጣው የሀዘን መግለጫ÷ይህ መግለጫ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በሰዎች ህይወት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል ብሏል ። መንግሥት ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትንና ብርታትን፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው…

Read More

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አድርገዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል::

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች ክብርና ደህንነታቸውን በጠበቀ መልኩ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተያዘውን በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራትን ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በተያዘው በጀት ዓመት መጀመሪያ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትን በማካተት “ዓመተ-ምርታማነት” በሚል ስያሜ እያንዳንዱ ሥራዎች ወደ ውጤት…

Read More

የመጋቢት ቃል ኪዳን – እንደ ታሰሩት እንጨቶች የማይበገረው አንድነታችን!

በጥንት ዘመን፣ አንድ ስመ-ጥሩ አንጥረኛ ይኖር ነበር። ይህ አንጥረኛ ለሀገሩ ጋሻ እና ጦር በመቅረጽ ይታወቃል። አንድ ቀን ጠላት በሀገሪቱ የሚሰነዝረው ጥቃት ሁሌ ስለሚከሽፍበት የሀገሪቱ ጥንካሬ ከአንጥረኛው አሠራር ጭምር ነው ብሎ አሰበና “ጋሻውን መስበር ካልቻልን፣ ጋሻውን የያዘውን እጅ እንቁረጥ፤ ጦሩን መመከት ካቃተን፣ ጦሩን የሚወረውረውን ትከሻ እርስ በእርሱ እናጋጭ” የሚል የውስጥ በትር ሰነዘረ። አንጥረኛው ይህንን ሰማና የሀገሩን…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ በተለያዩ ኩነቶች የደመቀው የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ!

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የሚደግፍ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ስልፍ እየተካሄደ ይገኛል። ይህ በነቂስ የወጣው ከፍተኛ ህዝብ ፓርቲው በየደረጃው እያከናወነ ላለው ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞና ለጀመራቸው ዘላቂ የልማት ስራዎች ያለውን ጽኑ አጋርነት በተግባር የሚያሳይ ነው። የቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በልዩ ልዩ ደማቅ ኩነቶች የታጀበና የአካባቢውን ባህላዊ እሴቶች ባንጸባረቀ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል። ሰልፈኞቹ በጋራ…

Read More