Trendings

የርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መልዕክት

የርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መልዕክት እንኳን ደስ ያለን!! እነሆ የዘመናት ቁጭት በቆራጥ ሀገር ወዳድ መሪ እና ህዝብ ወደ ድል ተሸጋገረ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ የደም፣ የላብ እና የውሃ ጠብታ ዋጋ እንዲህ ምሽቱን ደምቆ ለኢትዮጵያዊን ብሥራቱን እነሆ አለ። ሕዳሴ ግድብ ብሔራዊ ኩራታችን፣ የኢኮኖሚ አቅማችን፣ የጽናታችን እውነተኛ ተምሳሌትና፣ የትብብራችን ውጤት ነው:: በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን…

Read More

jgjjh

የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ከቃል እስከ ባህል”በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ “የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሚና” በሚል መሪ ቃል ውይይት በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። ለውይይት የተዘጋጀውን ሰነድ የፌዴራል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ስራ-አስፈፃሚ ወጣት ፈቀደ አለሙ አቅርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጓል። ወጣቶች የሀገር ግንባታ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ከ2025-2030 ድረስ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በሚሰሩ ስራዎች ላይ ያተኮረ የግብዓት ማሳበሰቢያ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ ተካሄደ።

ውይይቱ ከ2020_2025 ድረስ በክልሉ ሲተገበር የነበሩ የልማት ፕሮግራሞች እየተጠናቀቁ በመምጣታቸው የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት መንግስት/ዩኒሴፍ/ ዘላቂ ልማት አጋሮች ጋር ስራዎች ቀጣይነት እንዲኖራቸው ባደረገው ስምምነት ቀጣይ 2025-2030 ድረስ ክልሉ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት አጀንዳዎች ሀሳብ አሰባስቦ በማካተት ፊዝካልና ፋይናንሻል ዕቅድ ለማቀድ ታልሞ የተዘጋጀ ነው። የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በውይይት መድረኩ እንደገለጹ በክልሉ ባለፉት…

Read More

2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ዓመት ነበር፦ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ

2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ዓመት ነበር ሲሉ የፖሊሲ አማካሪ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያው ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ገለፁ። በበጀት ዓመቱ 8.16 በመቶ የነበረውን አጠቃላይ ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት ዕድገት በቀጣይ ወደ 8.4 በመቶ ለማሳደግ መታቀዱንም ባለሞያው በተለይ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። በወጪ ንግድ ዘርፍም ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት መታቀዱን ጠቅሰዋል።…

Read More

በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች ላይ የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የ2ኛ ደረጃ የገጠር መሬት ልኬት ካርታና የይዞታ ማረጋገጫ የደብተር ስርጨት መርሃ ግብርን በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ያማ ቀበሌ አካሂዷል፡ በመድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የተፈጥሮ ሃብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ውብሸት ዘነበ በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱን ገልጸዋል። የመሬት ልኬት መሰራት…

Read More

ቴክኖሎጂን የችግር መፍቻ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

ቴክኖሎጂን ለህዝባችን ችግር መፍቻ እና የእድገታችን ማፍጠኛ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት የሚጥሉ ነፃ፣ ገለልተኛና ብቃት ያላቸውን ተቋማት የመገንባት ሂደት ዘርፈ ብዙ ውጤቶች ማስመዝገባቸውንም ተናግረዋል። በተቋማት ግንባታ ላይ በተለይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰሩ ሥራዎች መካከል ነባር ተቋሞችን አሰራርና አገልግሎታቸውን ማዘመን…

Read More

በዋሽ ፕሮግራም በክልላችን መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስራት ተችሏል፡፡ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያውያ ህዝቦች ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጥ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው፣ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም በክልላችን በውሃ፣ በጤናና በትምህርት መስኮች በጣም መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስረት ተችሏል ብለዋል፡፡…

Read More

በክልሉ ያሉ የደን ሀብቶች ላይ ሊተገበር የታሰበው ፕሮጀክት እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደን ሀብት ዲጂታል መረጃ የማደራጀት እና ለውሳኔ እንዲያገለግሉ መረጃዎች የሚደራጁበት የጥናትና ምርምር መርሃ ግብር የፕሮጀክት ግምገማ ተጠናቋል ። ክልላዊ የደን ሀብት መረጃን ወደ ድጂታል በመቀየር ሚዛናዊ የሆነ የደን ሀብት ሊያሳይ የሚችል መረጃ ማደራጀት ይገባልም ተብሏል። በዚህ ግምገማ የተገኙ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት በክልሉ ህብረተሰቡ ለደን የሰጠው ዋጋ በውል ባለመታወቁ ተጠቃሚ መሆን እንዳልቻሉ ተናግረዋል ። የተጠናው ፕሮጀክት…

Read More