በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጸደቀዉ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/ 2017 የጤና ባለሙያዎችን የረጅም ግዜ ጥያቄ የሚመልስ ነዉ።
በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጸደቀዉ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/ 2017 ከጤና አገልግሎትና አስተዳደር ጋር ተያይዞ ከሀረብረተሰቡና ከጤና ባለሙያዎች የሚነሱ ተገቢ የሆኑ ብዙ ጥያቄዎችን በአግባቡ ለመመለስ ትልቅ መሰረት የጣለና ብዙ ማነቆዎችን ለመፍታት የሚያስችል ነዉ። ከነዚህም ዉስጥ ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ብቻ እንኳን ብናይ:- 1/ የጤና ዘርፍ ሰራተኛ መብት በሚደነግገዉ አንቀጽ ስር የጤና…
