Trendings

በህገ-ወጥ ጦር መሳሪያ እና ኮንትሮባንድ ዝውውር የተጠረጠሩ 23 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መረጃ ኢንተለጀንስ ከጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት ሃያ ቀናት በስድስቱም ዞኖች ከሚገኙ የወንጀል መረጃ ኢንተለጀንስ እና የክትትል ባለሙያዎች ባደረጉት ክትትል የተለያዩ ህገወጥ ቁሳቁሶችን እንዲያዝ አድርገዋል። በዚሁ መሠረት የጦር መሳሪያዎች፤ቡና፤ኮሮሪማ፤ ናፍጣ፤ቤንዝል፤ሀሰተኛ ገንዘብ፤ለወንጀል መፈጸምና ወጣቶችን ወደ ወንጀል የሚገፋፋ የሺሻ ዕቃዎች እና ደን ውጤቶችን በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ…

Read More

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በቦንጋ ከተማ ልዩ የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ለማስቀመጥ ቦንጋ ከተማ ገቡ::

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በቦንጋ ከተማ ልዩ የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ለማስቀመጥ ቦንጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ሌሎች የክልልና የካፋ ዞን ከፍተኛ አመራሮችና የአካባቢው ማህበረሰብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎባቸዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በቦንጋ…

Read More

“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።

“የታደሰ ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና፣ በሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ ትጋት!!” በሚል መሪ ቃል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለታርጫ ማዕከል የመንግሥት ሰራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠና መድረክ ለብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ሚና በአግባቡ ሊወጣ እንደሚገባ ተብራርቷል። ኢትዮጵያ ሉአላዊነቱንና ጂኦ_ስትራቴጂያዊ ተጠቃሚነቷን በማስጠበቅ፣ ለዜጎች ክብርና ለጋራ ተጠቃሚነት ቅድሚያ ሰጥታ ትሰራለች። የብሔራዊ ጥቅማችንን እንዳናስከብር ከውጪና ከውስጥ ማነቆ የሚሆኑ ጉዳዮችን በተገቢው…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች እንደቀጠሉ ናቸው

👉 የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከፍተኛ ጫና ከተፈጠረባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የመንግስት ሰራተኛው በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡ በዚህ ምክንያት የጤና ባለሙያዎች፣መምህራንና በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ እንዲደረግ ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ፡፡ የመንግስት ሰራተኛን የኑሮን ደራጃን ከማሻሻል አኳያ በመንግስት ምላሽ ዙሪያ ምላሽ ቢሰጥበት? 👉 መንግስት የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ይሁን…

Read More

በክልሉ አዲስ የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት፣ የክልሉ የገቢዎች ቢሮ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መድረኩን ሲያስጀምሩ እንደገለጹት፤ መንግሥት የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን በማዘመንና ለኢኮኖሚ ዕድገት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም…

Read More

የግብርናው ዘርፍ ላይ መዋቅራዊ ሽግግር በማድረግ ድህነትን መቀነስ የመንግስት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ::

የግብርናው ዘርፍ ላይ መዋቅራዊ ሽግግር በማድረግ ድህነትን መቀነስ የመንግስት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ሀገራዊዉ የሌማት ትሩፋት የአንድ ዓመት ተኩል አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ግብርናውን ከበሬ እርሻ ወደ ተቀናጀ ግብርና ቴክኖሎጂ ለማሻገር ከመንግስት ባለፈ የግሉ ዘርፍ እና ምርምሩ…

Read More

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በማጠናከር የወጣቶችን ስብዕና ግንባታ ማሳደግና ስራ ዕድል ፈጠራ ማሻሻል እንደሚቻል ተገለጸ::

በኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ የተመራው ልዑክ በዞኑ የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እንቅሰቃሴዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሰለሞን ሶካ የሚኒስተሩ ዋና ተግባር የወጣቶችን ስብዕና ግንባታ በማሳደግ የተለያዩ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን ወስደው ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀው የጪዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የጀመራቸውን ተግባራትን ማጠናከርና እንደመንግስትና ህዝብ ለዘርፉ መሻሻል ሁለ ዐቀፍ…

Read More

በዕውቀት፣ በክህሎትና በስነ ምግባር የታነፀ የፖሊስ አመራሮችና አባላትን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ እና ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ ጋር በመቀናጀት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚወስዱ አመራሮች በቦንጋ ከተማ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ በሰላም ማስከበር ስልጠና ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስቤ ሻዌኖ የህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ዕውቀትና ስነ ምግባርን የተላበሰ ፖሊስ እና ዘመናዊ የፖሊስ ተቋምን…

Read More

በክልሉ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና በዘርፋ የስራ ዕድል ፈጠራን ለማጠናከር በእንሰሳት ሀብት ልማት ስራ ላይ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለዞንና ወረዳ የእንስሳት ዘርፍ ሃላፊዎች እና ጤና ባለሙያዎች ክልላዊ የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ማስጀመሪያ እና የእንስሳት ጤና ፓኬጅ ስልጠና መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳት ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ እንሰሳት ጤና ዳይሬክቶሬት ከምግብ ሥርዓት ማጣናከሪያ ኘሮግራም ጋር በመተባበር በተዘጋጀው መድረክ ላይ በቢሮው የእንስሳት እና ዓሳ…

Read More

ከዕዳ ጥገኝነት ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት

ኢትዮጵያ ከአሳሪውና ከአባካኙ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ሥርዓት ወጥታ፣ በዕውቀትና በዲሲፕሊን የሚመራ ጠንካራ የኢኮኖሚ መዋቅር መገንባት ችላለች። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሀገራዊ ጸጋዎችን ወደ ላቀ ምርታማነት ለመቀየርና የማክሮ ኢኮኖሚ መዛባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የጀመራቸው ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ሥራዎች፣ ዛሬ ላይ ሀገራችንን በዓለም ፈጣን ዕድገት ካላቸው አሥር ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርገዋታል። አሁን ላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለያዩ ውስብስብ ሀገራዊና…

Read More