Trendings

የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም(FSRP) ጋር በመሆን በግብርናው ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የሚደገፍ የጎጀብ እና ታርጫ ምርምር ንዑስ ጣቢያዎች የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አለሙ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) ከተቋሙ ጋር በመቀናጀት በክልሉ በሚገኙ…

Read More

ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የክልሉ ክላስተር ከተሞች የቢሮ ግንባታ አፈጻጸም ገመገሙ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች እየተገነባ ያለውን የቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም ገምግሟል። ፕሮጀክቶቹ የደረሰበትን አፈጻጸምን በሚመለከት በአማካሪ ድርጅቶች ዝርዝር ሪፖርት ቀርበው የባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል። ተቋራጩ ግንባታው በተያዘለት ግዜና የጥራት ደረጃ ለማጠናቀቅ በትኩረት መስራት እንዳለበት ያሳሰቡት ርዕሰ መስተዳድሩ፥ በግንባታ ስፍራው በቂ ግንባታ ግብዓትና…

Read More

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል፦ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) አመለከቱ። ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተከፈተው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡ ገበያው የሰነደ…

Read More

የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የፎቶግራፍ አውደርእይ አካሄደ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በ2016 በክልሉ በመንግሥትና አጋር አካላት የተሰሩ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የሚያስቃኝ የፎቶግራፍ ኢግዚቢሽን በታርጫ ከተማ አካሂዷል። የፎቶግራፍ ኢግዚቢሽኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢንጂነር)፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ፣የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ መንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና…

Read More

ባለፉት 5 ዓመታት ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚያዊ፣ የማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል።ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና “! በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የማጠቃለያ ፕሮግራም በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው። በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርቲ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀመረችው…

Read More

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የታክስ አስተዳደርን ለመደገፍ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት መቅረፁን ገለፀ::

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ በፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ ÷ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በ2022ዓ.ም ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ ሃገራዊ ወጪ በታክስ ገቢ ተሽፍኖ የማየት ራዕይ ሰንቆ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ ይህንንም ራዕይ ከግብ ለማድረስ እንደ ዓለም ባንክ ካሉ ዓለምዓቀፍ ተቋማት ጋር አብሮ መሥራት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ያሉት ወ/ሮ ዓይናለም ሚኒስቴር…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ቢሰጥባቸው ያሏቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶችን እያቀረቡ ነው፡፡ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከልም፡- • በአማራ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ አኳያ ያለው ሁኔታ ምን…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች የደም ልገሳ እያካሄዱ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የሁለተኛ ዙር ስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በበጎ ተግባር የደም ልገሳ በቦንጋ ከተማ እየካሄደ ነዉ። እነዚህ ሰልጣኝ አመራሮች “ደሜን ለወገኔ!” በሚል መርህ፣ ለጤና ተቋማት የደም እጥረትን ለመቅረፍ በማለም የደም ልገሳ አድርገዋል። ይህ ተግባር አመራሮቹ “በጎነት ለራስ ነው!” በሚል ጽኑ እምነት፣ ኃላፊነትንና ሰብአዊነትን በተግባር እያረጋገጡ ይገኛሉ።

Read More

ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ናቸው

ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ናቸው፦ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የግብርና አሰራርና የአስተራረስ ዘይቤን በማዘመን ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ። የሁሉም ክልሎች የግብርና ቢሮ አመራሮችና የሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የተጠናቀቀው በጀት ዓመት የዘርፉ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫ ላይ…

Read More

ትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መጀመር የትምርት ቤት ደረጃን ለማሻሻል ዕድል እንደፈጠረላቸው የቴፒ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለድርሻ አካላት ተናገሩ።

ህብረተሰቡን በማሳተፍም የትምህርት ቤቱን ደረጃ ለማሻሻል ትኩረት በመስጠት እየተሰራ እንደሆነም ተገልጿል ። የቴፒ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የወላጅ ተማሪ መምህር ህብረት ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጀማል ኢሳ የትምህርት ቤቱን ደረጃ ለመቀየር ህብረተሰቡን በማስተባበር እየሰሩ እንደሚገኙ ተናግረዋል ። በ1937 ዓ/ም እንደተመሠረተ የሚነገርለት ትምህርት ቤቱ የ80 ዓመት ቆይታውን ያህል እንዳልተለወጠ አቶ ጀማል ተናግረዋል ። ቁጭትን ወደ…

Read More