የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደር እና ቆላማ አከባቢዎች ጉዳይ ቢሮ የሴክተር ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት አርብቶ አደር እና ቆላማ አከባቢዎች ጉዳይ ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በየደረጃው ካሉት መዋቅሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሴክተር ጉባኤውን በቦንጋ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ዘርፉ በክልሉ ቀላል የማይባል የቆዳ ስፋትና…
