Trendings

የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት ከሌሎች ተቋማት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ፈጥሮ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አስታወቀ።

የክልሉ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ እና 3ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ መርምሮ በማፅደቅ እንዲሁም የ2018 ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም ተጠናቀቀ። በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራትን የተመለከተ የፎቶ አዉደ ራዕይ መርሐ ግብርም ተከናውኗል። የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ሁኔታን ታሳቢ…

Read More

“Tsetuwa”

የዳውሮ ብሔር የራሱ የሆነ የተለያዩ ባህል ወግና እሴት ያለዉ ማህበረሰብ ነዉ፡፡አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚ መሠረቱ የግብርና ስራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በዋናነት በከብት እርባታ፤በሰብል ልማትና በንግድ ስራም ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የኢኮኖሚ መሰረቶች መካከል በዳውሮዎች ዘንድ በከፍተኛ የገቢ ምንጭነት የሚታወቅው የእንሰሳት እርባታ ስራ ነዉ፡፡ከብት እርባታ በማህበረሰቡ ዘንድ ትኩረት ከመሰጠቱም ባሻገር በዘርፉ የሀብት መጠንና የአርቢን ጥንካሬ ለማየት በዳዉሮ ማህበረሰብ ዉስጥ…

Read More

የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ከጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጎን ለጎን አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አከናወኑ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቦንጋ ከተማ “ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድረግ ” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛው ዙር ክልል አቀፍ የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዘመቻ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና የኢፌደሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሌሊሴ ነሚ በጋራ በመሆን አስጀምረዋል። የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ”ከጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጎን ጎን በቦንጋ ከተማ…

Read More

ቢስት ባር ለአለም ለማስተዋወቅ እየተሰራ መሆኑን የቤንች ሸኮ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ

የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ቢስት ባር ለአለም ለማስተዋወቅ የቅስቀሳ ስራው በተገቢው መከናወኑን የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። በአሉ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በአል ቢስት ባር ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ ጥር 4 እና 5/2018 በታላቅ ድምቀት በቤንች ሸኮ ዞን በሸይቤንች ወረዳ በዣዥ ቀበሌ…

Read More

ጥንታዊው የማህበረሰብ አስተዳደር ስርዓትና “ማሽቃሮ” በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ ተጠየቀ

ለዘመናት ተጠብቆ ለዓለም የበቃውና በዩኔስኮ የተመዘገበው የካፋ ባዮስፌር ሪዘርቭ የህልውናው መሰረት፣ የካፊቾ ህዝብ ጥንታዊ የአስተዳደር ስርዓት የሆነው “ምክረቾ” መሆኑ ተገለጸ። በመሆኑም ይህ ድንቅ ባህላዊ ስርዓትና መገለጫው የሆነው የማሽቃሮ በዓል፣ ተገቢውን ዓለም አቀፍ እውቅና በማግኘት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ሊመዘገብ እንደሚገባው ባለሙያዎችና አመራሮች አሳሰቡ። ይህ የተገለጸው የማሽቃሮ በዓልንና የካፋ ባዮስፌርን 15ኛ ዓመት ምሥረታን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የፓናል…

Read More

የማጃንግ ብሔረሰብ ውብ ባህል ያለውና ከሌሎች ህዝብ ጋር አብሮ የመኖር የዳበረ ልምድ ያለዉ ህዝብ ነው:- አቶ አበበ ማሞ

የማጃንግ ብሔረሰብ የቋንቋና ባህል ሲምፖዚየም የብሔረሰቡ ተወላጆችና ወዳጆች በተገኙበት በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በፓናል ውይይት ተጀምሯል ። የብሔረሰቡን ቀደምት እሴቶችን ለማነቃቃትና ለማልማት ያለመው የመጀመሪያውና ታሪካዊው የየቋንቋና ባህል ሲምፖዚየም: ቱባ ባህሉ ይዘቱን ጠብቀው ለቀጣዩ ትውልድና ለዓለም ለማስተዋወቅ መሠረት የሚጣልበት ታላቅ ቀን መሆኑ ተመላክተዋል። በሲምፖዚየሙ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የለውጡ…

Read More

በክልሉ ለጤና ልማት ሥራዎች ትኩረት በመስጠት የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በማረም የማህበረሰቡን ጤና ማስጠበቅ ይገባናል ሲሉ ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት” የጤና መድህን አገልግሎት ለጋራ ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂደዋል። በመድረኩ የ2017 በጀት ዓመት የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት የእስካሁን አፈጻጸምና ማቀጣጠያ ንቅናቄ ሰነድ ቀርበው ውይይት…

Read More

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሚኒስትሮች፣ የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት እየተገመገመ ነው። በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት የለውጡ መንግሥት የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ጨምሮ በርካታ የሪፎርም ሥራዎችን…

Read More

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንዳንድ ኤምባሲዎች የደቦ መግለጫዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታወቀ

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አንዳንድ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ የሀገሪቱን አበይት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጋራ መግለጫዎች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አሰራር ያፈነገጡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የዓለም የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ኤምባሲዎች…

Read More