Trendings

ባለፉት ሶስት ወራት አምራች ኢንዱስትሪዎች 816 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን ማምረት ችለዋል

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ባለፉት ሶስት ወራት አምራች ኢንዱስትሪዎች 816 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶች ማምረታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የሀገር በቀል ኢኮኖሚ እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ትግበራ ለአምራች ኢንዱስትሪው ያመጣው መልካም ዕድል፣ ተግዳሮት እና መፍትሔዎች ላይ ያተኮረ የመንግሥትና የግል ዘርፉ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ6 ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት እና ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረሙ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግስት የተገኘው የ11,500,000 ዩሮ ለአካባቢያዊና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት የበጀት ድጋፍ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ሲሆን የ16 ዓመት የችሮታ…

Read More

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያና በሶማሊ ላንድ መካከል የተደረሰዉን ስምምነት አስመልክቶ በምክር ቤቱ ሰብሳቢዉ በኩል መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫዉን የሰጡት የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ በኢትዮጵያ እና በሶማሌ ላንድ መካከል የተደረሰዉ ስምምነት ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የሚያጠናክር በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስምምነት እንደሆነ…

Read More

የክልሉ መንግሥት የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከመገምገም ባሻገር ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫ አስቀምጧል።የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳች ቢሮ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛው ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ አድርጎ ያስቀመጣቸው ጉዳዮችን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። የክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛው ግማሽ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማንን…

Read More

‎ላለፉት 4 ዓመታት ለተጨማሪ 490 ሺህ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ማድረስ እንደተቻለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ገለፀ።

‎የቢሮ ሀላፊ የሆኑት ኢንጂነር በየነ በላቸው የንፁህ መጠጥ ውሃ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የሚጠይቅ በመሆኑ የተለያዩ አጋር አካላት ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠይቀዋል። ‎በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃና ሌሎች መሰረት ልማት አነስተኛ እንደነበረ ነው ኢንጅነር በየነ በላቸው ከዝግጅት ክፍላችን ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት የገለፁት። ‎የክልሉ መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ በወሰደው ልዩ እርምጃ በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃና የሌሎች መሰረተ ልማት…

Read More

የሆርቲካልቸር ምርቶችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳልጥ ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል

ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ የምታቀርባቸውን የሆርቲካልቸር ምርቶች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትና ጥራትን ጠብቀው እንዲቀርቡ ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ መደረጉን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ። በምርት ጥራትና ደህንነት ላይ ያተኮረ ብሔራዊ የምርት ጥራት ምዘና ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሒዷል። ጉባኤው በኢትዮጵያ ተመርተው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የሆርቲካልቸር ምርቶችን የጥራት ደረጃ የሚጠበቅበትንና ተወዳዳሪነታቸው የሚጨምርበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ግብርና…

Read More

በግብርና ዘርፍ ለወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በግብርናው ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት ለወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የጣሎ ወረዳ ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽህፈት ቤት ገልጿል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አፋወርቅ አደመ በአካባቢውን ያለውን ፀጋ በመጠቀም በወረዳው በዓመት ከ2300 ሄክታር በላይ አትክልትና ፍራፍሬ ማልማት 320ሺ ኩንታል በላይ ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ መቻሉን ተናግረዋል። ከዚህም በመነሳት ከአረንጓዴ አሻራ ኢንሼቲቭ…

Read More

ኢትዮ-ህንድ

ኢትዮጵያና ህንድ ከሁለት ሺህ ዓመታት የተሻገረ ሁለንተናዊ ግንኙነት እንደነበራቸው የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮም በርካታ የህንድ ተወላጆች ኢትዮጵያን የኑሮ ምርጫቸው እንዳደረጉ የሚያመለክቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። በአንደኛውና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መካከል በነበሩት ዓመታት በርከት ያሉ ሕንዳውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው ቆይተዋል፡፡ በፈረንጆቹ 1948 ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረተች…

Read More