Trendings

በክልሉ ያለው የተሟላ ሠላምና መረጋጋት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የሚጋብዝ ነው:- ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የጋራ ፎረም ውይይት አካሄድ። ቢሮው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የሲቪል ልማት ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር በሀላላ ኬላ ሪዞርት የአንድ ቀን ውይይት አድርጓል። በጋራ ጉባኤው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች አጠቃላይ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል። በክልሉ 40 የሲቪል ማህበረሰብ የልማት ድርጅቶች 71…

Read More

በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም ምርትና ምርታማነት የሚያሳድግ አርሶ አደር መፍጠር እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የ2017 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማትን በተመለከተ ለዞንና ለወረዳ ግብርና ባለሙያዎች በቦንጋ መዕከል የክህሎት ስልጠና ይገኛል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ በስልጠናው ማስጀመሪያ ላይ እንደገለጹት፣ ክልሉ በሶስት ምርት ወቅቶች ላይ ሰብል የሚያመርት መሆኑን ገልጸው ከዚህም አንፃር በአንደኛ እና…

Read More

የሳይበር ደህንነትን የማስጠበቅ ሀገራዊ አቅም እያደገ መጥቷል – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

የሳይበር ደህንነትን የማስጠበቅ ሀገራዊ አቅም እያደገ መምጣቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ተናገሩ። ዋና ዳይሬክተሯ በተቋሙ የሪፎርም ስራዎች፣ እየተገኙ ባሉ ውጤቶና ቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የሳይበር ደህንነትን ማስጠበቅና የመከላከል አቅምን ማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ የለውጥ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተዋል። ከለውጥ ስራዎቹ መካከል የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ተዘጋጅቶ ስራ ላይ መዋሉን አስታውሰዋል። ኮምፒውተርን…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በክልሉ ውስጥ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርዕይ ተጎበኘ

“የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዓሉ ከታችኛው የፓርቲ መዋቅር ጀምሮ እስከ ክልል ተቋማት ድረስ በተለያዩ ኩነቶቸ እየተከበረ የመጣ ነው፡፡ በደም ልገሳ ፣ በከተማ ጽዳት ፣ የባለፉት የፓርቲው ስኬቶችን አውደርይ በማዘጋጀትና ለሕዝብ በማስተዋወቅ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራትን ማከናወን ተጠቃሾች…

Read More

በፍትሀብሔር ጉዳዮች ላይ በፍርድ ቤቶች አቅርቦ የመርታት አቅምን 90.5% ማድረስ መቻሉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ ገለፀ

የክልሉ ፍትህ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የመንግስትና የህዝብ ፍትሀብሔራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ አኳያ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የቢሮ ኃላፊ አቶ እሼቱ ጎደቶ አብራርተዋል። በበጀት ዓመቱ ቢሮው ከሳሽና መልስ ሰጪ በመሆን በ 1 ሺህ 7 የፍትሀብሔር መዝገቦች ላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ክርክር ማድረጉን ያወሱት ኃላፊው ከነዝያ መካከል በ824 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መሰጠቱን ገልፀዋል። ውሳኔ…

Read More

በየአካባቢው ያለው የወርቅ ማዕድን ሀብት ለህዝብ በሚጠቅም መልኩ መሰራት ይገባል።ዶክተር ፍጹም አሰፋ

የፈዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ እየተሰሩ ያሉትን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ቡድኑ በቤሮ ወረዳ በተለያዩ አካባቢ እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት፣ በጀባ ከተማ ተጨማሪ የትምህርትና የጤና ጣቢያ ግንባታ፣ የወርቅ አምራች ማህበራት የስራ እንቅስቃሴና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝ በቤሮ ወረዳ ጀባ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የተሰሩ የድሮንና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች…

Read More

የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የፕሮግራሙን ተደራሽነት ማስፋት ይገባል – የምግብ ስርዓትና ኒውትሪሽን ስትሪንግ ኮሚቴ

የሰቆጣ ቃልኪዳን ውጤታማነት ለማሳደግ ተደራሽነቱን ለማስፋት በትኩረት መስራት እንደሚገባ የምግብ ስርዓትና ኒውትሪሽን ጥምር የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ የሚያስተባብሩት የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሂዷል። ውይይቱ በኮሚቴው ስር የሚገኙ 15 ሴክተር መስሪያ ቤቶችን ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር አላማ ያደረገ ነው። በሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽንና ኒውትሪሽን ሴክሬተሪያት የተሰሩ ስራዎችና የተገኙ…

Read More

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ክፍተቶች በጥናትና ዲዛይን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ከስራ አመራር ቦርድ ጋር በቦንጋ ከተማ ገምግሟል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በግማሽ ዓመቱ በክልሉ በ10 ከተሞች በሚሰሩ 11 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች በመስራት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ የተቻለ መሆኑ በቀረበው ሪፖርት ተመልክቷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በመስኖና በንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ጥናት…

Read More

በጥናትና ምርምር የተለዩና የተሻሻሉ ዝርያዎችን በማስፋፋት የአርሶአደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል ፡፡ አቶ ማስረሻ በላቸው

በጥናትና ምርምር ስራዎች የግብርና ምርታማነት ማነቆዎችን በመፍታት የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ድጋፍ በዳሰሳ ጥናት በተለዩ የግብርና ልማት ማነቆዎችና በቀጣይ አቅጣጫ ዙርያ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ…

Read More

የፅናት ቀን በፀጥታ እና ደኅንነት መስኮች ለተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶች ዋጋ የምንሰጥበት ነው – የመከላከያ ሚኒስቴር

የፅናት ቀን በፀጥታ እና ደኅንነት መስኮች ለተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶች ዋጋ የምንሰጥበት ነው – የመከላከያ ሚኒስቴር ጳጉሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም “ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ የፅናት ቀን በሚል ተሰይሞ እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገልጸዋል። ቀኑን ትርጉም ባለው መልኩ ለማክበር የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት…

Read More