Trendings

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች…

ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋልታ ነው በርካታ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሳተፍበት ሴክተር ነው፤ በአንድ ዘርፍ ላይ ጥገኛ የሆነ ኢኮኖሚ ስለማያዋጣ ብዝኃ ዘርፍ እና ብዝኃ ተዋናይ በማድረግ ብዙ ጥቅም ለማግኘት ነው በግልፅ መንገድ ሪፎርም የጀመርነው፡፡ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አለባት፤ አምርታ መብላት የማትችል ሀገር ብሔራዊ ጥቋሟን ለማስጠበቅ ትቸገራለች፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ገደማ ሰዎች በሴፍቲኔት የታቀፉ…

Read More

ክልሉ ከተመሠረተ አጭር ዕድሜ ያለው ቢሆንም ሠላምና ፀጥታን በማረጋገጥ ረገድ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ።

የኢፌዴሪ ሠላም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመተባበር ”በግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ”ዙሪያ ለዞንና ወረዳ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናውን ያስጀመሩት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትልና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አለሙ እንደገለጹት፤ክልሉ ከተመሠረተ የአጭር ዕድሜ ያለው ቢሆንም በክልሉ ሁለንተናዊ ሰላምና ፀጥታ…

Read More

በክልሉ መረጃዎችን የመሰብሰብ ስራ ወረቅት አልባ በሆነ ቴክኖሎጂ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለጸ

ሀገር አቀፍ የመንግስት ሰራተኞች ፐርሶናል መረጃ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ መድረኩ በልዩ ሁኔታ የሚፈጸም ተግባር ተልዕኮን ለማከናወን ወሳኝ መሆኑን አመላክተዋል። ባለፉት 8 የለውጥ ዓመታት ከመጡ መሠረታዊ ለውጦች አንዱ የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር…

Read More

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በጭዳ ከተማ የአቅሜ ደካማ መኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በኮንታ ዞን በምትገኘው ጭዳ ከተማ፣ አቅመ ደካማና ጠያቂ ለሌላቸው እናት የመኖሪያ ቤት ግንባታ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ። ይህ የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት ሥራ የክልሉ መንግሥት አቅመ ደካሞችን ለመደገፍ የያዘው ሰፊ መርኃ ግብር አካል መሆኑ ተገልጿል። የቤቱ ግንባታ የተጀመረላቸው ወ/ሮ በየነች መኮንን፣ በከተማው ውስጥ በችግርና ያለረዳት በደሳሳ…

Read More

የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት በባለሙያዎች ዘንድ የክህሎት፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት ላይ የባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ከዓላማቸው አንፃር ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አርንጓዴ ልማትን እውን ለማድረግ በሚደረገው ርብርብ እንዲሁም በሀገራችን በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጀመሩ አርንጓዴ…

Read More

በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትብብር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ሲሆን÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው የተለያዩ ጥቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማብራሪያቸው÷ በአማራ…

Read More

ርዕሰ መስተዳደሩ ሪፖርታቸዉን ማቅረብ እንደቀጠሉ ነዉ

1. የማህበራዊ ልማት ሥራዎች አፈፃፀምን በሚመለከት ➣ ህብረሰቡን በማስተባበር በብር 65,361,160 ብር በማሰባሰብ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ የመማሪያ ማሰተማሪያ መጽሃፍትን በማሳተም ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡ ➣ ከ1ኛ-6ኛ እንግሊዘኛ መፅሀፍት በቁጥር 104,000 በክልሉ መንግስት በ21 ሚሊዮን ብር በማሳተም ወደ ዞኖች እና ት/ቤቶች ተሰራጭቶ ለመማር ማስተማር ስራ እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ ➣ በትምህርት ለትዉልድ ንቅናቄ ስራ 414,704,720 ብር በመሰብሰብ 551…

Read More

የመደመር መንግሥት ትልቁ ትኩረት የሀገሪቱን ዕጣ ፋንታ ለባለቤቱ ማስረከብ ነው

የመደመር መንግሥት ትልቁ ትኩረት የሀገሪቱን ዕጣ ፋንታ እና ራዕይን ለኢትዮጵያውያን ማስረከብ ነው ሲሉ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ገመቺስ መርሻ (ዶ/ር) ገለጹ። ዶ/ር ገመቺስ ከኢቲቪ የአዲስ ቀን መሰናዶ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ “የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሁለንተናዊ መሻት ሀገራችን ካለችበት ነባራዊ ሁኔት እና ከነበርንበት ስብራቶች አንጻር ከፍ ያለ ሐሳብ ያለው ነው”…

Read More