Trendings

የፖለቲካ ፓርቲዎች ግኑኝነት መጠናከር የፖለቲካ ልምምድ መሻሻል ውጤት ነው፦ አቶ ሰለሞን አየለ

የፖለቲካ ፓርቲዎች እርስበርስ ግኑኝነት መጠናከር የፖለቲካ ልምምድ መሻሻል ውጤት መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢና የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሰለሞን አየለ ገለጹ። በክልሉ ህጋዊ ፍቃድ አግኝተው የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጥምረት ምክር ቤት አባላት በካፋ ዞን ሸሾንዴ ወረዳ የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ እየጎበኙ ይገኛል። የፖለቲካ ፓርቲዎች እርስበርስ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በመደመር ጉዞ የጀመረውን እምርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ ማጠቃለያ ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና”በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ በፓናል ውይይትና ሌሎች መርሃ-ግብሮች ተከብሯል። በውይይቱ ”የብልጽግና ፓርቲ የአምስት አመታት ጉዞ”ላይ ያተኮረ ሰነድ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ በላይ ተሰማ ቀርቧል። ሰነዱ ሀገሪቱ ከለውጡ በፊትና በኃላ ያለው መሠረታዊ ጉዳዮች፤…

Read More

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ በሚመክረው 10ኛው የኦራን ሴሚናር ላይ እየተሳተፈች ነው

በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የተመራ ልዑክ በአልጄሪያ ኦራን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው የአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ሴሚናር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ ላይ የሚመክረው ሴሚናሩ ከአፍሪካ ህብረት በተሰጠው ሃላፊትነት መሰረት በአህጉሪቱ ሰላምና ጸጥታን በማረጋገጥ በኩል ባለፈው አስር ዓመት የተሰሩ ስራዎችና ያጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ እየመከረ ይገኛል። ዓመታዊ ሴሚናሩ በዋናነት በአፍሪካ ሕብረት የሰላምና የጸጥታው ምክር…

Read More

20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው ።

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሆነው ህዳር 29 በሆሳዕና ከተማ ባሸበረቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ስታዲየም በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

Read More

ለቤንች ብሄር ዘመን መለወጫና ምስጋና በዓል (ቢስት ባር ) የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 01 2016 ዓ ም በድምቀት ለሚከበረው የቤንች ብሄር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቢስት ባር የቅድመ ዝግጅት ስራው መጠናቁን የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የበዓሉ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ገለጹ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ በዓሉን ለማክበር በተሰሩ ስራዎች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። የቤንች ብሄር ዘመን መለወጫና ምስጋና በዓል ቢስት ባር ከዚህ ቀደም ሲከበር…

Read More

ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የምትመክትበት አዲስ አቅም ገንብታለች፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎcv c

መንግሥት የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት በማዘመንና ለዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ተግባራዊ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የምትመክትበት አዲስ አቅም ገንብታለች ያሉት አፈ ጉባዔው፤ የጤና ሥርዓታችን ከመቼውም ጊዜ በላይ እየዘመነ ነው ብለዋል፡፡ አፈ ጉባዔው ይህንን ያሉት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ከኢትዮጵያ መጥፋቱን ተከትሎ ዛሬ በተዘጋጀው የማብሰሪያ መርሐ-ግብር ላይ ተገኝተው…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያው ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ገለጹ

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ÷ ለሰላም ባለን ከፍተኛ ጉጉት ያሸነፍነውን ጦርነት አቁመን ለሰላም ድርድር ተቀምጠናል ሲሉ አስታውሰዋል፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ እያሸነፈ ለድርድር የተቀመጠ መንግስት እንደሌለም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት፡፡ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ለብዙዎች ልምድ የሚሰጥ ታሪካዊ ስምምነት መሆኑን አውስተው÷…

Read More

በካፋ ዞን፣ጎባ ወረዳ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት እየተከናወነ መኾኑ ተገለጸ

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታረቀኝ ታደሰ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ በርካታ ተግባራት በወረዳው እየተከናወነ መኾኑን ተናግረዋል። ወረዳው፣ በዞኑ ከሚገኙ ወረዳዎች ሰፊ የልማት አቅም ያለው ወረዳ መኾኑን የጠቆሙት አቶ ታረቀኝ ለግብርናና ለቅመማ ቅመም ልማት ሰፊ አቅም ያለው እንደኾነ አስረድተዋል። ወረዳው በተለይም ለቡና ምርት ተስማሚ የአየር ፀባይና ስነምህዳር ያለው አከባቢ መኾኑን…

Read More

በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ይሸፈናል

በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ወቅታዊ የግብርና መረጃዎችን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም፤ በመኸር እርሻው 20 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት በአነስተኛ ይዞታ ባላቸው አርሶ አደሮች መልማቱን አስታውሰው፤ በሰፋፊ እርሻም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን…

Read More