Trendings

በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

መንግስት በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ ማስከበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ እየተነዛ ያለው የተዛባ መረጃና ፕሮፓጋንዳ አፍራሽ ነገሮችን እያባባሰ መሆኑን ተናግረዋል። በአስተሳሰብ ረገድ ክላሽ ይዞ ዘራፍ የሚል የአርበኝነት…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 1. ዶ/ር ዐብይ አህመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. አቶ አዲሱ አረጋ…

Read More

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋት ባሻገር ዓለም አቀፍ ዕድልን አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሥራ፣ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካን ጨምሮ የደረጃ ዶት ኮም እና የኢትዮ ጆብስ የሥራ…

Read More

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጫካ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በጫካ ፕሮጀክት በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡ በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ሲሆን፤ በመላ ኢትዮጵያ ችግኝ እየተተከለ ይገኛል። #FM

Read More

ገዥ ትርክትን በማስረጽ የህዝቦችን አብሮነትና አንድነትን ወንድማማችነትና አህትማማችነት እንዲጎለብት ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑን አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ማጠቃለያ ከብረ በዓል በሚዛን አማን ከተማ ተከበረ። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት መከበር ዋስትና የሆነው የኢፌዲሪ ህገ መንግስት የፀደቀበት በህዳር 29 ላለፉት ዓመታት በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ መቆየቱም ተጠቁሟል። በዛሬው ዕለት ‎የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት 20ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት”…

Read More

የፍትህ ዘርፋን የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል የህብረተሰቡን ፍትህ የማግኘት መብት በማክበር የህግ የበላይነት ማረጋገጥ ይገባል-ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የትራንስፎርሜሽን ሪፎርም እና የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ በመድረኩ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፣ የፍትህ ሪፎርም ስራ ሀገራዊ የለውጥ ሂደትን ተከትሎ የህብረተሰቡን የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ የተጀመረ እና ውጤት እየተመዘገበበት ያለ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል…

Read More

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡- 👉 እንደ ሀገር በተለያዩ ተቋማት እና ዘርፎች ሪፎርም ሥንሠራ ቆይተናል፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምልከታ በተደረገባቸው ዞኖች ያለው የግብርና ግብኣት አቅርቦትና ስርጭት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ ።

በኢፌዴሪ ግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የተውጣጡ የኢንስፔክሽን ቡድን በካፋ ዞን ጊንቦ እና ዴቻ ወረዳዎች ምልከታ አድርገዋል። የኢንስፔክሽን ቡድኑ በዞኑ ተዘዋውሮ በተመለከተባቸው ወረዳዎች የቀረቡ የግብርና ግብኣት አቅርቦት ስርጭት ለበልግ የእርሻ ወቅት በተገቢው ስርጭት መካሄዱን መመልከታቸዉን የቡድኑ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ወዳጆ ተናግረዋል ። በአንዳንድ ቀበሌዎች የሚታየው የመንገድ መበላሸት ከወቅቱ የዝናብ ሁኔታ ጋር ተግዳሮት እንዳይሆን ከወዲሁ ሊታሰብበት…

Read More

በክልሉ የሞዴል አርሶአደሮች የመስክ በዓል ተከበረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በክልሉ ግብርና ቢሮና በደቡብ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ማዕከል አዘጋጅነት በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ ገሊት ቀበሌ የሞዴል አርሶአደሮች የመስክ ቀን ተከብሮ ውሏል። በበዓሉም በዞኑ ደቡብ ቤንች ወረዳ ጌሊት ቀበሌ በሞዴል አርሶአደሮች የለማው የበልግ የበቆሎ ምርት በክልል ከፍተኛ አመራሮችና በፕሮግራሙ ከሚደግፉ ወረዳዎች በተገኙበት ባለሙያዎች የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በጉብኝቱ በ “አልካብ” ክላስተር…

Read More

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ፦አቶ ፍቅሬ አማን

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳድር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝተን መስራት እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ የመልካም አስተዳድር ችግሮችን ማዕከል ያደረገ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት በአገልግሎት አስጣጥ ላይ የህዝቡ…

Read More