የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚ ድርጅቶች እውቅና ሰጠ::
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚ ድርጅቶች እውቅና ሰጠ። በመርሃ-ግብሩ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር ዓለሙ ስሜ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የተለያዩ የጉዞ ወኪል እና የአስጎብኚ ድርጅቶች ኃላፊዎች ታድመዋል። የእውቅና መርሃ -ግብሩ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲሆን በዋናነት የቱሪዝም ዘርፍን ማነቃቃት ላይ ዓላማ ያደረገ…
