Trendings

የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ አቅምን አሟጥጦ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ተልዕኮን ከግብ ለማድረስ አቅምን አሟጥጦ መጠቀም እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2017 ዕቅድ የጋራ ምክክር በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ግብርና ከተሰጠው ትኩረት ጋር ተያይዞ ዘርፉን ከማዘመን ጀምሮ ምርታማነትን በማሳደግ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ የደን ሽፋንን በማሳደግ፣ በሌማት ትሩፋት፣ የወጪ ንግድ ምርቶችን በመጨመር እና…

Read More

የማዕድን ሀብት ስራ ላይ የተሰማሩ ማህበራትና ድርጅቶች የአካባቢ ጥበቃና የማህበራዊ ደህንነት ህጎችን ተፈጻሚ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የደን፣ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለዉጥ ቢሮ በክልሉ በተለያዩ የማዕድን ሀብት ያላቸው አካባቢዎች ላይ ህጋዊ ፈቃድ ወስደው ማዕድን ስራ ላይ የተሰማሩ ማህበራትና ድርጅቶች በገቡት ውል መሠረት የአካባቢ ጥበቃና የማህበራዊ ደህንነት ህጎች ተፈጻሚነት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ኃላፊው ዶክተር ኢንጂር አስራት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳዩ፤ የካፋ ባህላዊ ዱሞ ስርዓትና የዳውሮ ዱቡሻ ስርዓትን የቃኙ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ አሁን ደግሞ የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ህንግጫን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ!የኮንታ ብሔረሰብ በርካታ…

Read More

ብልፅግና ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት ጋር ከመቼውም በላይ ተቀራርቦ እየሰራ ነው – አቶ መለሰ ዓለሙ::

ብልፅግና ፓርቲ ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት ጋር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቀራርቦ እየሰራ መሆኑን በብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ተናገሩ። ፓርቲው ይህን የሚያደርገው ዴሞክራሲ እንዲዳብርና በሀገር ጉዳይ ተቀራርቦ የመስራት ባህል እንዲጎለብት በማሰብ መሆኑን አቶ መለሰ ገልጸዋል። የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…

Read More

በክልሉ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት አዎንታዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል። አቶ አንድነት አሸናፊ

በመጀመሪያዉ የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ከተቀመጠው ዉሳኔ መነሻ በክልሉ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች ለማህበራዊ፣ኢኮኖሚዊ እና ፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ምቹ መደላድሎች መፈጠራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ገለጹ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ፤ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ ካስቀመጣቸው ውሳኔዎች እና ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ…

Read More

“የላቀ የመከላከል አቅም ያለው የሰው ኃይል መገንባት ተችሏል” — ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ፣ በጄትና በሄሊኮፕተር የበረራ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ አብራሪዎችንና የቴክኒክ ባለሙያዎችን በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፣ ተቋሙ ተለዋዋጭ የሆነውን የዘመኑን የጦርነት አውድ በሚገባ የተረዳና የላቀ የመከላከል ብቃት ያለው የሰው ኃይል መገንባት መቻሉን ገልጸዋል። በዕለቱ በጄት እና በሄሊኮፕተር በቂ…

Read More

የአንድነታችን አርማ የሆነውን የዓድዋ ድል በኢኮኖሚው መስክ ለመድገም እየሠራን ነው – የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች

የኢትዮጵያውያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዓርማ የሆነውን የዓድዋ ድል በኢኮኖሚው መስክ ዳግም ለማስመዝገብ እየሠራን ነው ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሀሳብ ይከበራል። ድሉን በማስመልከት ኢዜአ ያነጋገራቸው በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ዘመን አይሽሬ ጀግንነት ማሳያ ነው ብለዋል። አቶ በለጠ ባሾ…

Read More

የጤና መድኅንን ለማስቀጠል የፋይናንስ ዘላቂነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል ተባለ

የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ፣ ፍትህ ቢሮ፣ ከፋይናንስ ቢሮ እና ከዋና ኦዲት ቢሮ ከተውጣጡ ኃላፊዎች እና ጥሪ ከተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ጋር፣ የጤና መድኅንን ለማስቀጠል እና የፋይናንስ ዘላቂነትን ለማረጋገጥ በሚተገበሩ ተግባራት ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ እንደገለጹት፣ የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ለማስቀጠል የፋይናንስ…

Read More

አረንጓዴዉ ወርቃችን..!

የቡና ምርት ለማሳደግ አዲስ ተከላ ማሳደግ እና ምርት ማሻሻያ ፓኬጅ መተግበር ወሳኝ ነው፡፡በተለያዩ ምክንያቶች ምርት የተቀነሰባቸው የቡና ማሳዎችን በጉንዳላና በነቅሎ መትከል የማደስ ስራ ሌላኛው ምርት የማሻሻያ ተግባር ነው። የቡና ግብይት ስርዓት ለማሳደግ ምርት ዝግጅትና ግብይት ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የቡና ጥራት ጉድለት ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራት በመፈጸም ጥራት ያለው የቡና ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ አስፈላጊ ነው።…

Read More

በአፍሪካ በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊና አካታች የትምህርት ሥርዓት በመዘርጋት አህጉራዊ ልማትና እድገት ማፋጠን ይገባል::

በአፍሪካ በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊና አካታች የትምህርት ሥርዓት በመዘርጋት አህጉራዊ ልማትና እድገትን ማፋጠን እንደሚገባ በትምህርትና ልማት ዘርፍ የሚሰሩ የተለያዩ ተቋማት ገለጹ። 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ “ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋት” በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል። የሕብረቱ ጉባዔ መሪ ሃሳቡን ትምህርት…

Read More