ለምርጫ ሂደቶች ውጤታማነት የተናበበና የተቀናጀ የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ስራ ያስፈልጋል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሲያካሂድ የነበረውን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እንደገለፁት የፓርቲውን ዕሳቤዎች፤ ያስመዘገባቸውን ድሎች እንዲሁም ትልሞች ሁሉንም የሚዲያና የኮሚኒኬሽን አማራጮች በመጠቀም ለህዝብ የማሳወቅና ግንዛቤ የመፍጠር ተግባራት በላቀ ሁኔታ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል። በቅድመ…
