ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። 29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (Belt and Road Intiative) የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና ተፅዕኖ መቋቋም አላማው ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በኢትዮጵያና ቻይና የጋራ መድረክ…
