Trendings

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎችን ተረከበ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባት ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች መረከቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር በጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ከተመራው የምክር ቤቱ የሥራ አስፈፃሚ አባላት ቡድን መረከባቸው ተገልጿል፡፡ መስፍን (ፕ/ር) በዚሁ ወቅት ኮሚሽኑ ከምክር ቤቱ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሞ…

Read More

በመደመር አስተሳስብ የሚመራዉ የመደመር መንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት ውስብስብ ችግር እያላቀቀ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ነዉ:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የዉይይት መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በህዝባዊ የውይይት መድረክ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ አለሙ እንደገለጹት ፤ሀገር የምትመራው በመደመር መንግስት አስተሳሰብ ነው። ሀገሪቱን የሚመራው የመደመር መንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት ውስብስብ…

Read More

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየቀረቡ ካሉ ጥያቄዎች መካከል

በአንዳንድ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ተሰርቷል? 7ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ እንዲሆንና በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጎል በመንግሥት በኩል እየተሰሩ ያሉ ጉዳዮች ላይ ምንድናቸው ? ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆንና የቀጣይ የሀገሪቱ መጻሂ እድል ብሩህ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በተለያዬ ጊዜ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ምን…

Read More

በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች የህዝቡን የመልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ እያገኙ ቢሆንም በጅምር ያሉት በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ ተፈጻሚ እንዲሆን እየተሰራ ነው።

” ከቃል እስከ ባህል ” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ከማሻ ከተማ ከህዝቡ ከተውጣጡ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ መድረኩ የተመቻቸው ሰው ተኮር የሆነው የብልጽግና ፓርቲ በመጀመሪያው መደበኛ ጉባኤ ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎች አፈጻጸም መፈተሽና…

Read More

ኢቢሲ በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው፡ – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

ኢቢሲ ኢትዮጵያን በመገንባት እና አንድነቷን በማጠናከር በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድ ካቲንግ ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ታርጫ ከተማ ተጨማሪ የይዘት ምንጭ የሆነውን አዲስ ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ…

Read More

በግማሽ ዓመቱ የተመዘገቡ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል፡፡ የክልሉ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈጻጸም የክልል፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት እና የማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጆች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተገምግሟል። በግምገማው ላይ ባለፉት 6 ወራት በክልላችን በተሰሩ የልማት ስራዎች ተከናውነው የተሻሉ አፈጻጸሞች መኖራቸውን ያህል ትኩረት የሚሹና በቀጣይ የሚሰሩ ጉዳዮች መኖራቸውን የመድረኩ ተሳታፊ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተናግረዋል ። በመድረኩ…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ ዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ የኢንስፔክሽን እና ሥነምግባር ኮሚሽን ሃላፊ እና የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ አቶ ዳንኤል ያዙ እንደተናገሩት የወጣቶች ሁለተናዊ ተጠቃሚነት እና ገዢ ትርክት ግንባታ ላይ ሥራዎች እየተሰራ መሆኑ ተናግሯል። ብልጽግና ፓርቲ በ2ተኛ መደበኛ ጉባኤ…

Read More

የብሪክስ ጥምረት የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ለማስፋትና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማሳደግ ይረዳል – አምባሳደር ዲና

የብሪክስ ጥምረት ኢትዮጵያ በዓለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ዕድሎችን እንድታሰፋና ኢኮኖሚያዊ ትብብሯን እንድታጠናከር ያደርጋል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የደቡብ ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት የሚኖራትን ሚና፣ ዕድልና ቀጣይ ስራ የሚዳስስ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። አምባሳደር ዲና እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት…

Read More

የዘንድሮ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የክልሉ ብዝሃ ማዕከል በሆነችው በታርጫ ከተማ ተከብሯል።

129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የበዓሉ ክብር እንግዳ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም የዓድዋ ድል የመላው የጥቁር ህዝቦች ድል ነው በማለት ይህ ድል ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር እንድትሆን ያስቻለ ሲሆን በዚህ ድል የተሳተፉ የኢትዮጵያ ጀግኖች መሰዋዕትነት የሚረሳ አይደለም ሲሉ ገልጸዋል። በዓሉ ለኢትዮጵያ ብቻ…

Read More

gbhtg

ሞዴል አርሶ አደር ደነቀ ሳኒሞ ነዋሪነታቸው በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ ኤላ ባቾ ቀበሌ ሲኾን ከረዥም ጊዜ ጀምሮ በንብ ማነብ የግብርና ዘርፍ ሥራ መሰማራታቸውን ይገልፃሉ። ምንም እንኳን ንብ ማነብ ከጀመሩ ረዥም ጊዜ ቢኾናቸውም የተሟላ የመንግሥት ድጋፍ በወቅቱ ስላልነበረ ተገቢውን ጥቅም እያገኙ እንዳልነበረ በማስታወስ አሁን ላይ መንግሥት እያደረገ በሚገኘው ድጋፍ ምርታማነቱ በዕጥፍ ጨምሮ ውጤታማ መኾናቸውን ተናግረዋል።…

Read More