በክልላችን የሴቶችን ተሳትፎ፣ ተጠቃሚነትና አበርክቶ ጎልቶ እንዲወጣ ሰፊ ስራዎች እየተሰራ ነው፡፡ አቶ ፍቅሬ አማን
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ የተወሰኑ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ተጀምሯል። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን የፓርቲው ብልጽግና ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል መካሄዱን ጠቅሰው በዚህም…
