Trendings

ቢሮው የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአማካሪ ቦርድ ምሥረታ አካሄደ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሥራ ክህሎት ቢሮ፤ የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአማካሪ ቦርድ ምሥረታ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። ከአሰሪ፣ ከሠራተኛ እና ከመንግሥት ወገን የተወጣጡ 15 አባላት ያሉት የአማካሪ ቦርድ ተሰይመው በጉባኤው ፊት ቃሌ-መሀል ፈጽመዋል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቢሮው ምክትልና የአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ ኃላፊ ተክሌአብ ቡሎ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ የአማካሪ ቦርድ መመሥረት በአሰሪና ሠራተኛ መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች…

Read More

ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች አስፈጻሚ አካላት ምላሽ ሰጡ።

በ6ኛው ዙር 3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በቀረበው የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ የምክርቤት አባላት ላነሱት ጥያቄዎች የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ምላሽ ሰጥተዋል። በግብርና ስራዎች ዙሪያ ለተነሱ ጉዳዮች ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው በሰጡት ማብራሪያ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ህብረተሰቡን በመንደር በማደራጀት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ…

Read More

ጥንታዊው የማህበረሰብ አስተዳደር ስርዓትና “ማሽቃሮ” በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ ተጠየቀ

ለዘመናት ተጠብቆ ለዓለም የበቃውና በዩኔስኮ የተመዘገበው የካፋ ባዮስፌር ሪዘርቭ የህልውናው መሰረት፣ የካፊቾ ህዝብ ጥንታዊ የአስተዳደር ስርዓት የሆነው “ምክረቾ” መሆኑ ተገለጸ። በመሆኑም ይህ ድንቅ ባህላዊ ስርዓትና መገለጫው የሆነው የማሽቃሮ በዓል፣ ተገቢውን ዓለም አቀፍ እውቅና በማግኘት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ሊመዘገብ እንደሚገባው ባለሙያዎችና አመራሮች አሳሰቡ። ይህ የተገለጸው የማሽቃሮ በዓልንና የካፋ ባዮስፌርን 15ኛ ዓመት ምሥረታን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የፓናል…

Read More

በክልሉ በካፒታል በጀት የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች በተገቢው ተጠናቅቆ የህዝብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል:-የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች ባደረጉት የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ምልከታ ዙሪያ የግብረ መልስ መድረክ በታርጫ ከተማ ተደርጓል። የክልሉ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በክልል በሁሉም አከባቢዎች በካፕታል በጀት እየተሰሩ ያሉ ወደ 20 የሚጠጉ የጤና፣ የውሃ እንዲሁም የኮሌጆች የግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ አድርገዋል። የአስፈፃሚ ተቋማት በፅሁፍ የሚያቀርቡትን ሪፖርት በተግባር በማረጋገጥ ለፕሮጀክቶች አፈፃፀም…

Read More

ቴክኖሎጂን የችግር መፍቻ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

ቴክኖሎጂን ለህዝባችን ችግር መፍቻ እና የእድገታችን ማፍጠኛ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት የሚጥሉ ነፃ፣ ገለልተኛና ብቃት ያላቸውን ተቋማት የመገንባት ሂደት ዘርፈ ብዙ ውጤቶች ማስመዝገባቸውንም ተናግረዋል። በተቋማት ግንባታ ላይ በተለይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰሩ ሥራዎች መካከል ነባር ተቋሞችን አሰራርና አገልግሎታቸውን ማዘመን…

Read More

ምግብና ሥርዓተ-ምግብን በማሻሻል የቤተሰብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።ADSCD

‎ ‎በክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለእንስሳት እርባታ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ነው። ‎ ‎በስልጠናው መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ ባለፉት አራት አመታት በሌማት ትሩፋት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት የተሻለ መነቃቃት የታየባቸው ናቸው ብለዋል።…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች መካከል፡-

👉 ከፌዴራል እና ክልሎች በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች የትኞቹ ናቸው፣ እንዴትስ ሊታረሙ ይችላሉ? 👉 በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ምን ተግባራትን ለማከናወን ታስቧል? የፋይናንስ ዘርፉ የእስካሁን አፈጻጸም ምን ይመስላል? 👉 በሀገሪቱ የሚስተዋሉ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል?

Read More

የሰው ልጅ የሕይወት ጉዞ በዕድልና በትግል የተሞላ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)::

የሰው ልጅ የሕይወት ጉዞ በዕድልና በትግል የተሞላ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀዋል፡፡በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግርም ይህንን አስደማሚ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሌሎች የጥቁር ሕዝቦች ሀገራት ሊሠሩት ቢችሉም÷ የምኒልክ ልጅ፣ የባልቻ ልጅ፣ የገበየሁ ልጅ፣ የአሉላ አባ ነጋ ልጅ መሆን ግን አይችሉም ብለዋል፡፡ዕድል ከሌለ ትግል ብቻውን ስኬት እንደማያመጣ…

Read More

ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል

ሪፖርታዥ ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ከሚያመላክቱ ጉዳዮች አንዱ የዜጎች አካላዊና አዕምሯዊ ጤንነት መረጋገጥ መቻሉ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በብዙ ታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋለው የመቀንጨር ችግር ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ዘንድ መንግስት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ እንዳለ ማወቅ ተችላሏል። ከእነዚህ የመፍትሔ አቅጣጫዎች አንዱ ዜጎች በፕሮቲን የበለጸጉ…

Read More

የዲጂታል ጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ታዬ አስቃስላሴ በተገኙበት ይፋ ተደረገ

ጤና ሚኒስቴር “ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያን” በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ይፋ አድርጓል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት፣ ታዬ አስቃስላሴ ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ መሆኑን በመግለጽ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የተዘጋጀዉን የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በይፋ ከፍተዋል። መንግስት የጤናው ዘርፍን ለማሳደግ እየተሰሩ የሚገኙ…

Read More