Trendings

በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ይታቀቡ

በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ይታቀቡ_ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከመስከረም ወር ጀምሮ ተግባራዊ ከሚደረገው የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ ከደመወዝ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ…

Read More

ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የአስፈጻሚ አካላት የተግባር አፈጻጸም እየገመገመ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የአምስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ወራት የአስፈጻሚ አካላት የተግባር አፈጻጸም ረፖርት በታርጫ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤና የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ጸሐይ ደርጫ በመድረኩ መክፈቻ እንደተናገሩት፤ ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የአስፈጻሚ ተቋማት የተግባር አፈጻጸም መከታተል፣መቆጣጠርና ተግባራትን መገምገምና…

Read More

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል አከፋፋይ በመሆን ቀጣናውን አስተሳስራለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

በተባበሩት ዐረብ ኢምሬት አቡዳቢ ከጥር 03 እስከ ጥር 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ “Powering Humanity: Renewable Energy for Shared Prosperity” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው 16ኛው የዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጀንሲ (IRENA) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በቋሚ መልዕክተኛዋ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ተወክላ በመሳተፍ ላይ ትገኛለች። አምባሳደር ጀማል በጉባኤው ባቀረቡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መግለጫ፥ ሀገሪቱ የምትጠቀመው…

Read More

በክልሉ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን እንዲኖሩ ይሰራል

የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም በደቡብ ምዕራብ ክልል በቦንጋ ከተማ ከክልልና ዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዲጂታል መታወቂያ የ2018 ዓም የፋይዳ ምዝገባ ዕቅድ እና የክልሉ አሁናዊ የምዝገባ ሂዳት ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። የዉይይት መድረኩን የመሩት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንዳሉትር፣በ2018 ዓም ለመፈጸም የተያዘዉን የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ዕቅድን ለማሳካት ከመደበኛ ተግባር ባለፈ በንቅናቄ…

Read More

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ-ርዕይ ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ሥራዎችን ሰንዶ ማስቀመጥ የተቻለበት ነው-አምባሳደር ብርቱካን አያኖ::

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ-ርዕይ ለቀጣይ የዲፕሎማሲ ሥራ ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ሥራዎችን ሰንዶ ማስቀመጥ የተቻለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። አውደ-ርዕዩ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን አስከብራ ለመዝለቅ ያደረገችውን ጉዞ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍታዋን ያሳየ መሆኑንም ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ፤ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ-ርዕይን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…

Read More

የክልሉን ህዝብ ባህል፣ወግና የአኗኗር ዘዴን ታሳቢ ያደረገ የቤተሰብ ህግ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተጠቆመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ከዩኒሴፍ በኘሮግራም ጋር በመተባበር የክልሉን የቤተሰብ ህግ ማውጣት አስፈላጊነት ፣ ከሴቶች እና ህጻናት መብት ከማስከበር እና ከሚደርስባቸው ጥቃት ከመከላከል አኳያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሀላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ፣ቤተሰብ የሁሉም ህብረተሰብ መሠረት በመሆኑ በህገመንግስቱ በተሰጠው መብት መሠረት…

Read More

በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉ ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዞች ተናገሩ።

በካፋ ዞን የንብ ልማት ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች መካከል አንዱ የሆነዉ ሜሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉን ተናግሯል። የማር ምርትና ምርታማነትን ጥራት በጠበቀ መልኩ ለማሳደግ እየሰራን ነዉ በማለት ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ ሰብሳቢ አቶ ፋሲካ ኃ/ማርያም ተናግሯል። በአለማችን ከሚሰሩ ስራዎች ዉስጥ ከፍተኛ እዉቀት የሚጠይቅ ስራ መሆኑን የተናገሩት አቶ ፋሲካ በትንሽ ቦታ ብዙ ወጪ…

Read More

ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ጉቦ የተቀበለ አመራርን ለህግ ማቅረቡን የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።

ህብረተሰቡ አገልግሎትን በምልጃና ጉቦ ለመፈፀም የሚፈልጉ አመራርና ሰራተኞች ላይ የተለመደውን ጥቆማ በመስጠት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ኮሚሽኑ ጠይቋል። የክልሉ የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሙስናና ብልሹ አሰራር መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ኮሚሽነር ዳግም ዳንኤል እንደተናገሩት ኮሚሽኑ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ከህብረተሰቡ የሚደርሱ ጥቆማዎችን መሰረት በማድረግ የማጣራትና በህግ ስልጣን ለተሰጣቸው የፍትህ አካላት እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል። ኮሚሽነር ዳግም…

Read More

የዓድዋ ድል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው፦ ክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው።

128ኛው የዓድዋ በዓል”ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል”! በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የዓድዋ ድል በዓል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን የሕብረብሔራዊ ማህተማቸው ሆኖ የቆየ በዓል መሆኑንም ተናግረዋል ። የማይቻለውን እንሚቻል ያረጋገጠ…

Read More