በሚዛን አማን ከተማ ለብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ያሳተፈ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ” በሚል መሪ ቃል በከተማዋ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደ። በተሽከርካሪዎች የታገዘው በዚህ ሰልፍ ላይ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ በርካታ ወጣቶችና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተሳተፉት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኢንጂነር ሰለሞን ለዊ እና የከተማው ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት ተጠሪ…
