Trendings

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ ህያው ምስክር መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በህብረት እውን የሆነ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን አብሳሪ እና የዘመናት ህልምን የማሳካት አብነት ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

Read More

የፌደራል መንግስት ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ ያካሄደውን የጉብኝት ማጠቃለያ ውይይት መድረክ ዛሬ በቦንጋ ከተማ ከክልሉ፣ከዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር አካሂዷል፡፡

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የሱፐርቪዥን ቡድኑ ሰብሳቢ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ከሠላምና ፀጥታ አንፃር ክልሉ ሠላም መፈጠሩን እና አጎራባች ክልል እና ህብረተሰቡ ጋር የሠላምና ፀጥታ ትብብር መኖሩ የሚበረታታ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በክልሉ በሠላምና ፀጥታ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል የማህበረሰብ ተኮር የሰላም ግንባታ በማጠናከር የአከባቢ ሠላምና ፀጥታ ጠባቂ እና ባለቤት የማድረግ ስራ እንዲጠናከር አስተያየት ሰጥተዋል። በክልሉ አረንጓዴ…

Read More

ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ሥርዓት እንዲጠናከር ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው

ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ሥርዓት እንዲጠናከር ገንቢ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በመካሄድ ላይ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት በተነሱላቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም ቀጣናዊ፣ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ…

Read More

ከኦም ባንክ ጋር ተቀናጅቶ በመስራት የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል፦አቶ ማስረሻ በላቸዉ

የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ቁጠባ፣ብድር ሥርጭት እና አመላለስ ላይ ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ሥራና ክህሎት ፣ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና ኦሞ ባንክ በጋራ አዘጋጅነት በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው። በምክክሩ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ እንደገለጹት፤ከኦም ባንክ ጋር ተቀናጅተው በመስራት የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል ብለዋል።…

Read More

ሕዝቡ ለቢስት ባር በዓል አካባበር የሚያደርገዉ ንቅናቄና ተነሳሽነት አስደሳች ከመሆኑ ባሻገር የቤንች ብሔር ባህል ሳይበረዝ ተጠብቆ እንዲቆይ የወጣቶች ሚና ወሳኝ መሆኑን የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ገለጹ፡፡

ምሁራኑም የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫና ምስጋና በዓል ቢስት ባር ለሀገራችን ቱሪዝም ዕድገት የጎላ ሚና እንደሚጫወትም ተናግረዋል፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ2024 የማንዴላ ዋሽግተን ፎሎዉ አሸናፊ ረዳት ፕሮፌሰር ታገል ወንድሙ እንዳስረዱት የቤንች ሕዝብ የራሱ የሆነ ማንነት ፣ ለየት ያለ የዳኝነት ሥነ-ሥርዓት ፣ የአመጋገብና የአለባበስ ሥርዓት ያለዉ ሁሉን አቃፊ ሕዝብ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በዚህም ብሔረሰቡ በዱም ሥርዓት የሚተዳደር…

Read More

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚሰራው ስራ ሊጠናከር ይገባል፡- የሰላም ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈንና አንድነትን ለማጠናከር የሚሰራው ስራ ሊጠናከር እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ተናግረዋል። ሀገር አቀፍ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች እና የሰላም ተቋማት አመራሮች የምክክር መድረክ በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ኢትዮጵያ በርካታ የከበረና የዳበረ ባሕላዊ የሰላም ሐብቶች ያሏት ሀገር መሆኗን ገልጸዋል። እነዚህ ሐብቶች ግጭቶችን…

Read More

ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋፅዖ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ::

ሴቶች ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እያበረከቱት ያለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢ ወ/ሮ ሰብለፀጋ አየለ ገለጹ። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የቦንጋ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመሠረታዊ ድርጅት የአባላት ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ…

Read More

በየደረጃው ያለው የፀጥታ አካላት በቅንጅት በሰሩት ስራ በዘርፉ እምርታዊ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል :- አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ተቋሙ ባለፋት ጊዜያት በየደረጃው ያለው የፀጥታ መዋቅር በማቀናጀትና በመናበብ በሰራው ስራ ውጤታማ ስራ እምርታዊ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል።…

Read More

አፍሪካ በሀገር በቀል አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ የተመራ አካታች ብልጽግና በማምጣት የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ወደ አዲስ ዘመን እየተሻገረች ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ለአፍሪካ” መርሃ ግብር ላይ፥ አፍሪካ በሀገር በቀል የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ የተመራ አካታች ብልጽግና በማምጣት የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ወደ አዲስ ዘመን እየተሻገረች መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው አንሰተዋል። ኢትዮጵያም በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት እና የክሂሎት ማበልጸጊያ ሥራዎች በአርዓያነት እየመራች…

Read More