አረንጓዴዉ ወርቃችን..!
የቡና ምርት ለማሳደግ አዲስ ተከላ ማሳደግ እና ምርት ማሻሻያ ፓኬጅ መተግበር ወሳኝ ነው፡፡በተለያዩ ምክንያቶች ምርት የተቀነሰባቸው የቡና ማሳዎችን በጉንዳላና በነቅሎ መትከል የማደስ ስራ ሌላኛው ምርት የማሻሻያ ተግባር ነው። የቡና ግብይት ስርዓት ለማሳደግ ምርት ዝግጅትና ግብይት ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የቡና ጥራት ጉድለት ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራት በመፈጸም ጥራት ያለው የቡና ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ አስፈላጊ ነው።…
