Trendings

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክርቤት አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ አከናወኑ ።

የችግኝ ተከላውን በሸካ ዞን የኪ ወረዳ አዲስ ብርሃን ቀበሌ በእንድሪስ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከናውኗል ። በችግኝ ተከላው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈጉባኤዎች ፣የክልሉ ምክርቤት አፈጉባኤዎች እና የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት አባላትና የጉባኤው ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። በችግኝ ተከላው ኢኮኖሚያዊ ጠቃሜታ ያላቸውን ችግኞች በመትከል ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚሆንበት ሁኔታ እንዲፈጠር ትኩረት በመስጠት…

Read More

ቶኪ በአን በመጠበቅ እና በማልማት ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

ቶኪ በአን በመጠበቅ እና በማልማት ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዳውሮ ብሄር የዘመን መለወጫ (ቶኪ በአ) በመጠበቅና በማልማት ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው፥ የቶኪ በአ ማህበራዊ ዕሴት የኾኑ ሠላም፣ አንድነት፣ ፍቅርና መተሳሰብ በማጠናከር ለሁለንተናዊ ለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተናግረዋል።…

Read More

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ማላዊ በፍልሰተኞች መብት አጠባበቅ፣ የሕግ እና የወንጀል ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ ከማላዊ የአገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ዶክተር ኬን ዚካሌ ንጎማ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ሁለቱ አገራት በሰው የመነገድ እና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና መቆጣጠር በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ…

Read More

csvdcv

ባለፉት ሥድስት ወራት 74 ሺህ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን ጎብኝተዋል፡፡ ከእነዚህ ጎብኝዎችም በአጠቃላይ 62 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ለፋና ዲጂታል አስታውቋል፡፡ በአጠቃላይ ከተገኘው ገቢ 49 ነጥብ 8 ሚሊየን ያህሉ ከዱር እንስሳት ፍጆታዊ አጠቃቀም (ህጋዊ አደን) መሆኑንም አስረድቷል፡፡ ከኢ-ፍጆታዊ የዱር እንስሳት አጠቃቀም ደግሞ 12…

Read More

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ይኖራል

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሚጥለው ዝናብ ጋር ተያይዞ የጎርፍ መፋሰሻዎችን በማጽዳት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት መከላከል እንደሚገባም ተገልጿል። በኢንስቲትዩቱ የጋምቤላ ክልል ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋሁን ዓለሙ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ከሚያዝያ ወር መግቢያ 2017 ጀምሮ ጠንከር ያለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል። በተለይም…

Read More

የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ለይፋዊ የሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቡ።

ጄኔራል አበባው ወደ ክልሉ፣ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድረገዋል። ጄኔራል አበባው በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ከክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ተገልጿል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

የመንግስትን ሀብትና ንብረት ከብክነት ለመከላከል ለውስጥ ኦዲት ባለሙያዎች በቂ አቅም መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

ከክልሉ ወረዳዎች ለተውጣጡ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ባለሙያዎች ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል። የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ እንደተናገሩት፣ስልጠናው የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ላይ ያለውን ግንዛቤ በማሳደግ የፋይናንስ ዘርፍ አሰራር ስርዓቱን ለማሳደግ ያለመ ነው ብለዋል። በክልሉ ለሚገኙ የውስጥ ኦዲት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች አቅም በመፍጠር ክትትልና ድጋፍ በማድረግና በማስተባበር ያለውን ውስን ሀብት በአግባቡ ስራ…

Read More

አባትና ልጁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች

አባትም ልጅም የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች ናቸው። ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ) ዩኒቨርሲቲው ያፈራቸው ምሁራን። ሁለቱም የከፍተኛ ትምህርት ህይወታቸውን በዚሁ አንጋፋው ዩኒቨርሲቲያችን ጀምረው በሞያቸው ዩኒቨርሲቲያችንን እያገለገሉና ተተኪ ምሁራንን እያፈሩ የሚገኙ ፕሮፌሰሮች ናቸው ሲል ይገልጻቸዋል ዩኒቨርሲቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ። ፕሮፌሰር ባዬ ይማም 44 ዓመታትን እንዲሁም ፕሮፌሰር ቃለዓብ ባዬ ደግሞ 15…

Read More

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራው እንዲቀጥል የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው:- አቶ ነጋ አበራ

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር፣ ማስተማር ስራ እንዲቀጥል በማድረግ ብቁ ዜጋን ለማፍራት ያለመ የባለድርሻ አካላት ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ፥ የብልጽግና ፓርቲ በ2018 በጀት ዓመት ከተስፋ ወደ ሚጨበጥ ብረሃን ለመሻገር ያያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያሉ ምሁራን ሚና ከፍተኛ መኾኑን ተናግረዋል። ፓርቲው…

Read More

በ2016 ዓመተ ምህረት የምርት ዘመን የስንዴ ምርት በምን ያህል ከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ያውቁ ይሆን?

አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎች 3.6 ሚሊዮን ሄክታር አርሰው 123 ሚሊዮን ኩንታል ሲያመርቱ በመስኖ ከታረሰው 2.9 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ደግሞ 107.7 ሚሊዮን ኩንታል ማምረት ተችሏል። የ2016 የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት በድምሩ 230 ሚሊዮን ኩንታል ደርሷል። ከ2012 የምርት ዘመን ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎቹ 54 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ብቻ ነበር ያመረቱት። ዛሬ ይህ ቁጥር ትርጉም ባለው መጠን…

Read More