ከለውጡ ወዲህ የሴቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች መሠረታዊ ለውጥ እየተመዘገበ መሆኑን የኢፌዲሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
የኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት፣ ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችና የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ለመከላከልና ለማስቆም የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢፌዲሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሒክማ ኬይረዲን በመድረኩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት ከለውጡ ወዲህ የሴቶችን ተሳትፎ እና…
