Trendings

በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የልማት ጣያቄዎችን ለመመለስ መንግሥት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው

በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የልማት ክፍተት ለመሙላት መንግሥት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን በካፋ ዞን፣የኦዲዮ ካካ ምርጫ ክልል የኢፈዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የክልል ምክር ቤት ተመራጮች ገልጸዋል። የምክር ቤቱ አባላት በአዲዮ ካካ ወረዳ እየተገነባ ያለውን የውሃ መሠረተ ልማት ስራዎች ተዘዋውሮ የጎበኙ ሲሆን በየደረጃው ያለው የመንግሥት መዋቅር በመቀናጀት ፕሮጀክቶቹን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረጉት…

Read More

የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለህብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የካፈቾ ብሔር የዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የባህል መሪዎች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የነገስታት መናገሻ በኾነውና ከቦንጋ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው “ቦንጌ ሻምበቶ” ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የማሽቃሮ ዕሴት የኾኑ አብሮነትና አንድነትን በማጠናከር ለልማትና ለኅብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል…

Read More

ኢትዮጵያን ከገጠሟት ፈተናዎች አውጥቶ ወደ ብልፅግና ለማሻገር በሚደረገው ጥረት የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎና የምርጫ ሚና ወሳኝ ነው፦ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ

​የብልፅግና መንግስት በለውጥ ሂደቱ የገጠሙትን ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር ለተመዘገቡ ድሎች የሴቶች ክንፍ አደረጃጀቶች መላውን ሴት በማስተባበር የላቀ ሚና መጫወታቸውን የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ ገለጹ። ​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት “በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች…

Read More

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የትብብር አድማሳቸውን በማስፋት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ዋና ሰብሳቢ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በፈረንሳይ ፓርላማ የአፍሪካ ቀንድ የወዳጅነት ቡድን ፕሬዝዳንት ሴናተር ሁግ ሳሪ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የሁለቱ ሀገራት የወዳጅነት ቡድን አባላት በፓርላማ ዲፕሎማሲ፣ በሕዝብ-ለሕዝብ ዲፕሎማሲና የምርጫ ስርዓትና አፈጻጸምን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ…

Read More

“ውጤታማ ለመሆን ዝቅ ብሎ መስራትና ችግሮችን መቋቋም ያስፈልጋል” – ወጣት አብዱልቃድር መኮ

ወጣት አብዱልቃድር መኮ ይባላል፡፡ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ ሀኢት ዳቦና እንጀራ አምራችና አከፋፋይ ማህበር መስራች እና የማህበሩ ሰብሳቢ ነው፡፡ ተወልዶ ያደገው ምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ ነው፡፡ ከዚያም በኋላ ከልጅነት እስከ ወጣትነት በሚዛን አማን፣ ጅማ ተዘዋውሮ የቆየው አብዱልቃድር አሁን ኑሮውን ሙሉ በሙሉ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ በማድረግ “ሀኢት ዳቦና እንጀራ አምራችና አከፋፋይ ማህበር” በማቋቋም የራሱን…

Read More

ከፋፋይ ትርክቶችን በማስወገድ የብሔራዊነት ገዥ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል።ሰልጣኞች

“ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕሰ ለክልል ማዕከል የመንግስት ሠራተኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል። ስልጠናው ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች በመዳሰስ የተመዘገቡ ድሎችንና እየገጠሙ ያሉ ፈተናዎች ፣ የመፍትሔ ሀሳቦች እንዲሁም ቀጣይ የጉዞ የሚያመልክት በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተዘጋጀ ነበረ። ስልጠናው ከመቼውም ጊዜ በላይ የአስተሳሰብ፣የአመለካከትና የተግባር አንድነት በማጠናከር እና አቅም በማጎልበት ወቅታዊ ፈተናዎችን በገዥ ትርክቶች ላይ ተሞርኩዞ በመመልከት…

Read More

አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍና የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ለሸካ ዞን አጠቃላይ አመራር፣ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በቴፒ ከተማ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። ለአመራሩ ኦረንቴሽኑን የሰጡት የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ በወቅቱ እንደተናገሩት በርካታ ተቋማት አካባቢ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ሰፊ…

Read More

“በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ነው። በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል። 34.5 ሚሊዮን ኩንታል ፍራፍሬ እና 7.6 ኩንታል አትክልት ተመርቷል። ይኽን በደቡብ ክልል የታየ ስኬት በሌሎች ክልሎችም ለማስፋፋት የጋራ እድገት ለማስገኘት እና የምግብ ዋስትና ትልማችንን አሳክቶ ዘላቂ ልማትን በሚያረጋግጥ መልክ ጠንክረን መስራት ይገባል።”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

+3 All reactions: 66

Read More

ሴቶችን በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊ በማድረግ የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንዲቻል ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የታርጫ ማዕከል መሠረታዊ ድርጅት ኮንፍራንስ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወ/ሮ ሰብሌ ፀጋ አየለ እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በገነባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተግባራት ላይ በተደራጀ መንገድ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እየተሰራ ይገኛል። በተለይም ሴቶች በሁሉም ዘርፎች በሚያካሂዱት ተግባር ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ለስትራቴጂክ ዕቅድ…

Read More