Trendings

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው::

በ2016 ዓ.ም በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3 ቀን ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ዘንድሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ማከናወን የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ…

Read More

የህዝቡ ልማትና ዕድገት ድምር ውጤት የሀገር ዕድገት በመሆኑ ፐብሊክ ሰርቫንቱ የአገልጋይነት ስሜት ተላብሶ ሊሰራ ይገባል፦ አቶ ሀብታሙ ካፍትን

የቤንች ሸኮ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ከEDI ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለዞን ሴክተር ተቋማት ለቡድን መሪዎች ለ3 ቀናት የሚቆይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ስልጠናውን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ለአንድ ሀገር ዕድገት የፐብሊክና ፋይናንስ ሴክተሮች ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። በተለይም በእኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ህብረተሰቡ አብዛኛውን…

Read More

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ በይፋ አስጀምረዋል።

አቶ አደም ፋራህ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአካባቢ ጥበቃ የቅንጦት ጉዳይ ሳይሆን የብልጽግናችን መሰረት ነው ብለዋል። የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች የዜጎች ጤና እንዲጠበቅና ማህበራዊ ኑሯቸው እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸው÷ መንግስት ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር፣ በኮሪደር ልማት፣ በታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ላይ በርካታ ስራዎች መስራቱን ተናግረዋል። በንቅናቄው የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የማህበረሰብን ተሳትፎ ማጎልበት፣…

Read More

3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት 2017 በጀት ዓመት የ3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ባዘጋጀው በዚሁ መረሐ ግብር በ2017 በጀት ዓመት ግብር ዘመን በክልሉ ለታክስ/ግብር ህግ ተገዥ ለሆኑ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት…

Read More

ኮሚሽኑና የሐይማኖት ተቋማት በጋራ ለመሥራት ግብረ-ኃይል አዋቀሩ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የሐይማኖት ተቋማት በቀጣይ በጋራ በሚሠሯቸው ተግባራት ላይ ግብረ-ኃይል በማቋቋም በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሐይማኖት ተቋማትን ሚና እና ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለማጎልበት ያለመ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ አባላት እና በጉባዔው በአባልነት ያልተመዘገቡ የሐይማኖት ተቋማት መሳተፋቸውን የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና…

Read More

ነገ በክልላችን የሚጀመረዉ የተቀናጀ የተፋስሰ ልማት ሥራ ህብረሰቡ በንቃት አንዲሳተፍ አቶ ማስረሻ በላቸዉ ጥሪ አቀረቡ

የ2017 የማህበረሰብ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት በክልላችን “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን”በሚል መሪ ቃል በጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል ያሉት የክልላችን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የዘንድሮው 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት የተፈጥሮ ሀብት የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብታችንን መጠበቅ ፣ ማልማትና…

Read More

የአባላት የተደራጀና የተቀናጀ ተሳትፎ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ

የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነትን መሠረት ያደረገ ገዢ ትሪክት ለመገንባት እየሰራ ያለው ዘመን ተሻጋሪ ፓርቲ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የህዝብና…

Read More

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን ተከትሎ…

Read More

የኑሮ ውድነት ፣ስራ ዕድል ፈጠራና ከተረጅነት ለመላቀቅ የተያዙ ግቦች በተሟላ መልኩ እንዲፈጸሙ የባለድርሻ ተቋማት ቅንጅት ሊጠናከር እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ

የብልጽግና ፓርቲ 2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ዛሬም ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ነው። በዛሬው መድረክም በፓርቲና በመንግሥት ቅንጅት የሚሰሩ ስራዎች አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ሲሆን የስራ ዕድል ፈጠራ ፣ኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የተሰሩ ስራዎችና የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም ከተረጅነት የመላቀቅ ግቦች የውይይቱ አጀንዳዎች ናቸው። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት፤…

Read More

በዞኑ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ በድሉ መዓዛ የተመራው ቡድን በቤሮ ወረዳ የሩዝ ምርት ምልከታ አድርጓል።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በቤሮ ወረዳ በሲያሊ ቀበሌ በመኸር ሰብል የተከናወኑ ተግባራትን ከ470 ሄክታር ባለይ ሩዝ ስራዎችን የዞኑ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ በድሉ መዓዛ ጨምሮ የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ጉብኝት አድርጓል።

Read More