Trendings

የዞኑን ልማት በማፋጠን የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሁሉም ተሳትፎና ርብርብ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

ይህ የተባለው በሸካ ዞን ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በትኩረት በሚፈፀሙ ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት በቴፒ ከተማ እየተካሄደ በሚገኝበት ወቅት ነው። የውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በወቅቱ እንደተናገሩት የዞኑን ልማትና እድገት ለማፋጠን እንዲሁም የዞኑን ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ርብርብ ወሳኝ ነው ብለዋል። አቶ…

Read More

የክልሉን የገቢ አቅም በማሳደግ ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው!

የሀገራችን ዜጎች በመረጡት ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የመሳተፍና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ የመሆን ህገ መንግስታዊ መብት እንዳላቸው ይታወቃል። በመረጡት የሥራ ዘርፍ ውስጥ በመሰማራት ከሚያገኙት ገቢ ላይም እንደገቢ መጠናቸው ግብር የመክፈል ግዴታም ተጥሎባቸዋል። መንግስት ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ያደረገው የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የግሉን ዘርፍ የሚያበረታታ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በክልላችን ሰፋፊ የሥራ መስኮች በመፈጠራቸው የዜጎች የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው ውስጥ ተሳታፊና ተጠቃሚ…

Read More

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው?

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ” በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክርቤት ጉባዔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትር ድዔታ ኮራ ጡሽኔ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ የመምህራን ልማት፣ ግብዓት ማሟላት፣ የመማር ማስተማሩን ሂደት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ፡፡

ጉባኤው ከሐምሌ 14-16/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በዋናነት የክልሉ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጻም ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ፤የ2018 ዓ/ም በጀት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ሪፖርቶችና ዕቅዶች ላይ ዉይይት ይደረግባቸዋል። በታጠቅ አበበ

Read More

ኢኮኖሚያዊ እድገትን በተመለከተ

በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃም ትልቅ ስኬት ነው፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል፡፡ ከዚህም ውስጥ ግብርና 6 ነጥብ 1 በመቶ እንደሚያደግ የሚጠበቅ ሲሆን፤ 30 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል፡፡

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ​የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌድዮን ኮስታብ ጉባኤውን ሲከፍቱ ባስተላለፉት መልዕክት ምክር ቤቱ በሕገ-መንግሥቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሕግ ማውጣት፣ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን በማከናወን የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሲሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። ​የሕግ አውጪው፣ የአስፈጻሚውና የሕግ ተርጓሚው አካላት የ2018…

Read More

የመደመር መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ ላይ አይተኬ ሚና እንዳላቸው በጽኑ ያምናል፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የመደመር መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ ላይ አይተኬ ሚና እንዳላቸው በጽኑ እንደሚያምን እና ለተግባራዊነቱም እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ሀሳብ የለውጥ ኃይል ነው።ምሁራን ደግሞ የለውጥ ወኪሎች ናቸው ብለዋል። ምሁራን በማኀበረሰብ ውስጥ የሚፈጥሩት ለውጥም ሀገርን ወደ ብልጽግና እንደሚወስድ ጠቅሰው፥ በዚህ ረገድም…

Read More

ቤላሩስ ከኢትዮጵያ ጋር በቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዤንኮፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት፥ ቤላሩስ በባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ ለኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ በማመስገን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኖቬሽንና በሌሎች ዘርፎች አበረታች ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ጠቁመው፥ ከአጋር ሀገራት…

Read More

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች፣ የአውሮፕላን ጥገና ሙያተኞችን እና ፓይለቶችን እንደሚያስመርቁ ይጠበቃል። 88ኛው የኢትዮጵያ አየር ሃይል የምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶቾ እየተከበረ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት ገጽ መረጃ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን የ2017 የግብርና የበልግ ሥራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ

በመድረኩ ላይ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እንደገለፁት ዞኑ ያለውን የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ ለይቶ በቅንጅት በመምራት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የህዝብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከምንጊዜ በላይ መስራት ይጠበቃል ብለዋል። ፓርቲያችን ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በ24/7 መሠረት ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ለምርትና ምርታማነት በቅንጅት መስራት ከሁሉም እንደሚጨበቅ አሳስበዋል። በዞኑ በአንድ አንድ የግብርና ስራዎች ላይ የተመዘገበውን የተሻለ ውጤት…

Read More