Trendings

ተማሪዎች ስለ ግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በአሰባሰብ ሂደት የራሳቸዉን ሚና መወጣት ይገባቸዋል:-አቶ አልማዉ ዘዉዴ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ ከኢፌዲሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ክልላዊ የታክስና ጉምሩክ ክበብ ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ፥ ተማሪዎች ስለ ግብርና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በታኪስ አሰባሰብ ሂደት…

Read More

የ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል፡፡ የ2018 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና የፊሲካል ፖሊሲን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር ዐብይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::

በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንኳን ደስ ያለዎ ብለዋቸዋል:: የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት (All Weather Strategic Cooperation Partnership) ደረጃ ከፍ ማለቱን ይፋ አብስረዋል:: ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አድንቀው ከቻይናው አረንጓዴ ልማት ፖሊሲ ጋር ተናባቢ በመሆኑ…

Read More

የገጠር መሬት አያያዝና አጠቃቀም በዕቅድ የተመራ እንዲሆን ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ደን፣ አከባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ FOLUR ፕሮጅክት በእናት ዛፍ ልየታ፣ የዛፍ ዘር አሰባሰብና ዝግጅት ዙሪያ ለባለሙያዎችና ለማህበራት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። የFOLUR ፕሮጀክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሀዝቦች ክልል፣ በካፋ እና ቤንች ሸኮ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 6 ወረዳዎች፣ 30 ቀበሌያችን ተጠቃሚ ያደረገ እንደሆነ ነው፤ በቢሮው…

Read More

ሪፖርታዥ

ሪፖርታዥ በተያዘው የምርት ዘመን ከ71 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለስጣን አስታወቀ በ2017 የበጀት ዓመት የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ አዲስ ማሳን ማስፋትና በነባር ማሳ  የተለያዩ ምርታማነት ማሻሻያ ፓኬጆች መተግበርና ምርጥ የቡና ዘር የማዘጋጀትና ማቅረብ ሥራዎች በሰፊው ማከናወን መቻሉንና ከክልላችን ፍላጎት ባሻገር ለተለያዩ…

Read More

የታደሰ ጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመና፤በሁሉም ኢትዮዽያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ሀሳብ በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች የፐቭሊክ ሰርቫንት የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው።

መድረኩ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ የጋራ አረዳድና ተግባቦት ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ነው። በባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ድሎችን በማፅናት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ሂደቶችና በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡት አኩሪ ድሎች የመጡት ሀገራችን ከውስጥና ከውጭ ያጋጠማትን ፈተናዎች በመንግስት ቆራጥ አቋም፣ በመሪዎቻችን በሳል አመራር ሰጭነት፣…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን ፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ፣ ዞናዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ውይይት እያካሄደ ነው።

የፀጥታ ምክር ቤት ውይይቱን የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እና የቤንች ሸኮ ዞን ሰላምና ፀጥታ ሚሊሻ መምሪያ ሀላፊ አቶ ዘማች በዛብህ እየመሩ ይገኛል። በዞኑ በሰላምና በፀጥታ በሁሉም ዘርፍ በ2017 በጀት አመት የላቀ ስራ መሰራቱን የገለፁት የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ዞኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት ፍፁም ሰላም መሆኑን ጠቅሰው የዞኑን…

Read More

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናዊ ሰላም ያለው ፋይዳ

ኢትዮጵያ በታሪካዊ አጋጣሚዎችና በሴራ ፖለቲካ ምክንያት አሁን የተገኘችበት የባሕር በር አልባነት ሁኔታ የብዙዎችን ትኩረት የሚስብ ጉዳይ ሆኗል። ይሁን እንጂ ታሪክ እንደሚመሰክረው ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ገናና ስምና ዝና የነበራት ከመሆኑም ባለፈ የቀጣናው የንግድና የፀጥታ ባለቤት የነበረች ታላቅ ሀገር ነች። ኢትዮጵያ ቀደም ባሉት ዘመናት እስከ ባብ ኤል-መንደብ ድረስ ባለው ሰፊ ግዛት የባሕር ወንበዴዎችንና አሸባሪዎችን ሥርዓት በማስያዝ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ከተመሠረተ በአጭር ዕድሜ ውስጥየህዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎችን በማከናወን አስደናቂ ድሎችን አስመዝግቧል፦አቶ አወሉ አብዲ

በቦንጋ ከተማ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱም ”ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጉባኤ ላይ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች እንዲሁም በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው። በዚሁ ወቅት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አወሉ አብዲ እንደተናገሩት ብልጽግና በበርካታ ችግር ውስጥ…

Read More