Trendings

የህዝብ ውይይት መድረኮችን በማጠናከር በከተሞች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በከተሞች የመልካም አስተዳደርና የልማት ተግባራት ላይ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የተገኙት የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር የማታለም ቸኮል የመድረኩ ዓላማ ሀገራችን ለከተማ ልማት ከሰጠችው ትኩረት፣ ከከተሞች ተለዋዋጭ ባህሪና የህዝብ ቁጥር በየጊዜው ከመጨመር አንጻር ስራው ጊዜ የማይሰጥ በመሆኑ እስካሁን የመጡ ለውጦችን…

Read More

የሺሺንዳ – ቴፒ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ተጀመረ

የሺሺንዳ እና ቴፒ ከተሞችን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከበርካታ የህዝብ ጥያቄዎች እና ከአንድ ዓመት በላይ ከዘለቀ መቆም በኋላ በአገር በቀል ድርጅት በሆነው ሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ወደ ሥራ ተመልሷል። መንገዱን ቀደም ሲል የያዘው የውጭ ተቋራጭ CRCC በአሰራር ጉድለት እና በከፍተኛ መዘግየት ውሉ ተሰርዟል። የቢጣ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው፣ የውጭው ተቋራጭ CRCC መንገዱን በአራት ዓመታት ውስጥ…

Read More

34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀመረ

”ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል በተጀመረው ጉባዔ የ2017 የትምህርት ልማት ዘርፍ አፈጻጸም ይገመገማል። ‎ጉባዌው በ2018 የትምህርት ዘመን እቅድ ላይ ውይይት በማድረግ ለተሻለ አፈጻጸም የሚያግዙ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል። ‎በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገር አቀፍ ጉባዔ የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ‎በተጨማሪም የህዝብ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር ዐብይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::

በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንኳን ደስ ያለዎ ብለዋቸዋል:: የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት (All Weather Strategic Cooperation Partnership) ደረጃ ከፍ ማለቱን ይፋ አብስረዋል:: ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አድንቀው ከቻይናው አረንጓዴ ልማት ፖሊሲ ጋር ተናባቢ በመሆኑ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በሁለት አመት ከግማሽ በሁሉም ዘርፎች ያከናወናቸው ተግባራት በማስቀጠል የነበሩ ጉድለቶችን በማረም አባሉና አመራሩ በቀጣይ ይበልጥ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል ተባለ

በሸካ ዞን በሁሉም ከተማና ወረዳ አስተዳደሮች ሲደረገ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ዞናዊ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ፓርቲው በግማሽ የምርጫ ዘመን ያከናወናቸውን ተግባራት በማጠናከር ጉድለቶችን በማረም በቀጣይ ጊዜያት አባላቱና አመራሩ ሚናቸውን በተገቢው እንዲወጡ ተጠይቋል። የሸካ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ በመድረኩ እንደገለጹት ፓርቲው በምርጫ ወቅት ለህዝብ…

Read More

የፓርቲው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ሁሉ አቀፍ ተፈጻሚነታቸው እንዲረጋገጥ የህዝቡ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ከሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ በሁለተኛው የፓርቲው ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በሰፊው መክሯል። የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በስልጣን ዘመናቸው ሁለት ጊዜ ወደ ዞናችን በመምጣትና ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ በማስገባታቸው እናመሰግናለን ብለዋል። የቤንች ሸኮ ዞን የወርቅ ክምችት ያለበት ፣ ለኤክስፖርት የሚሆኑ ቡና ፣ ቅመማ ቅመምና ሰብሎች የሚመረቱባት…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአስተዳደር ብልጽግና ህብረት የ2017 ዓ/ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ዙሪያ ከአባላት ጋር እየገመገመ ነው።

በበጀት ዓመቱ ታቅደው በብልጽግና ቤተሰብ ደረጃ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የተመለከተ ሪፖርት ህብረቱ ሰብሳቢ አቶ ሳምሶን መለሰ አቅርበዋል ። የህብረቱ ሰብሳቢ ባቀረቡት ሪፖርት የብልጽግና ቤተሰብ በበጀት ዓመቱ ዕቅዳቸውን ውጤታማ እንዲያደርጉ ተገቢው የድጋፍና ክትትል ስራዎች መሰራታቸውን አብራርተዋል ። ከክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚወርዱ ሀገር አቀፍና ክልል አቀፍ ይዘት ያሏቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም እንዲያስችል የአባላት አቅም ግንባታ…

Read More

wdde

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More

28ኛው የአድዋ ድል መታሠቢያ በአልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ።

የፀጥታና ደህነት የጋራ ግብረ ሃይሉ የፊታችን የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረው 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በአል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ለማስቻል በወጣው የማስፈፀሚያ እቅድ ላይ በአዲስ አበባ ፖሊስ ሰላም አዳራሽ ላይ ውይይት አድርጓል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻ ሀላፊ ጀነራል ተስፋዬ አያሌው በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት የመላው ኢትዮጵያውያን በዓል የሆነው የአድዋ ድል በአል ሲከበር ምንም…

Read More