Trendings

በክልሉ የዘንድሮ በልግ ምርት ዘመን ሥራዎችን በልዩ ንቅናቄ እና ትኩረት በመምራት የግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ይሰራል፦ አቶ ማስረሻ በላቸዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የበልግና ተፋሰስ ልማት ሥራዎች ክልላዊ ንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኋላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ከክልሉ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት 65 በመቶ ያህሉ በበልግ አዝመራ የሚመረት መሆኑን አስረድተዋል። በክልሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ…

Read More

የመኸር ጤፍ

በምዕራብ ኦሞ ዞን በባቹማ ከተማ የሾካች ቀበሌ የተለያዩ የመኸር ሰብል ምርቶች ከሚመረቱበት ቀበሌዎች አንዱ ሾካች በዘንድሮ የመኸር ወቅት ጤፍ በስፋት እየተመረተ ይገኛል። All reactions: 63Edme Le Hager, Getahun Girma and 61 others

Read More

በርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ዳውሮ ዞን ገባ

በልዑኩ የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ይገኙበታል። የሥራ ኃላፊዎቹ ታርጫ ከተማ ሲደርሱ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ልዑካኑ በዳውሮ ዞን በሚኖራቸው ቆይታ በቀጣዮቹ ቀናት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ እንደሚጎበኙና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን እንደሚያስመርቁ ይጠበቃል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ/ም የክልሉ መንግስት ስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ የሚዲያ መግለጫ ሰጥተዋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፥ በዝግጅት ምዕራፍ ተግባርንና ተልዕኮን መሠረት ያደረገ የአመራር ስምረት በመስጠት እና በጠንካራ የተግባር ቅንጅት ውጤታማ ተግባራትን…

Read More

ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ መቀመር ላይ ትኩረት ያደረገ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተደረገ ነዉ

”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች እምርታ’ በሚል መሪ ሃሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር ሀገር ዓቀፍ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ መቆየታቸው ይታወቃል። በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከስልጠናዉ ጎን ለጎን ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ መቀመር ላይ ትኩረት ያደረገ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጉብኝት በካፋ ዞን እያደረጉ…

Read More

በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በእጥፍ አድጓል – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ

የዓለም ንግድ ሥርዓት መዛባት ያስከተለውን ጫና የሚቋቋም የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን መከተል በመቻላችን በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በእጥፍ ማደጉን ነው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የገለጹት፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በ6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከአባላቱ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና…

Read More

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች። የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት…

Read More

የክልሉን የእርሻ ኢንቨስትመንት ወደ 544 በማድረስ 177 ሺህ ሔክታር መሬት እንዲለማ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከፌደራል ግብርና ሚንስትር ጋር በመተባበር በክልሉ በስራ ላይ ከሚገኙ የግብርና ኢንቨስትመንት ባለሀብቶችና ባለድርሻ ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካኸደ ነው። በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብርና ግብዓትና ገጠር ፋይናንስ አቀርቦት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ: መንግስት ላለፉት የለውጥ ዓመታት የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለማዘመን…

Read More

ሚዲያ ብሔራዊ ገዥ ትርክት ለመገንባት፣የማህበረሰቡ ትስስር ለማጠናከር እና ቱባ ባህሎችን በማስተዋወቅ ረገድ ሚናው የጎላ ነው- አቶ ፍቅሬ አማን

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ተመርቀዉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በምረቃው ንግግር ያደረጉት የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን ቦርድ የበላይ ጠባቂና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፤ ዛሬ የተመረቀው የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን በ2013 ዓ.ም ሀሳብ ተጸንሶ ብዙ ውጣውረዶችን ተሻግረው ዛሬ ለምረቃ በቅቷል ነው ያሉት። ዞኑ በተፈጥሮ ጸጋ የበለጸገ የመከባበርና የመቻቻል ባህል የጎለበተ አከባቢ…

Read More

የዜጎችን ሁለንተናዊ ኑሮ ለማሻሻል በተከናወኑ የማኅበራዊ ዘርፍ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ።

በበጀት ዓመቱ አንደኛው ሩብ ዓመት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የዜጎችን ሁለንተናዊ ኑሮ ለማሻሻል በተከናወኑ የማኅበራዊ ዘርፍ ተግባራት አበረታች ለውጥ መመዝቡ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ፤ የክልሉን የ2018 የአንደኛው ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነው። በጤናው ዘርፍ በበጀት ዓመቱ፥ የማዐጤመ አግልግሎት ለማሻሻል ከ139 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ለ121…

Read More