የቢስት ባር ዕሴት በማጎላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
የቢስት ባር ዕሴት በማጎላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የኾነው ቢስት ባር በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የቢስት ባር ዕሴት የኾኑ ሠላም፣ልማትና አብሮት በማጉላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የብዝሀ…
