በጥናትና ምርምር የተደገፉ ውሳኔዎችና የአሠራር ሥርዓቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
በጥናትና ምርምር የተደገፉ ውሳኔዎችና የአሠራር ሥርዓቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛውን ዓመታዊ የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በመርኃ-ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የምክር ቤት አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ የክልል አፈ-ጉባዔዎች፣ ለምክር ቤቱ ተጠሪ…
