በክልሉ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ኩነቶች ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የዘንድሮ ማርች 8 ( አለምአቀፍ የሴቶች ቀን) በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደገለጹት፥ በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች ቀድሞ በወረዳ መነሻ ዕቅድ መሠረት ቀኑ በተለያዩ ኩነቶች እና በመስክ ጉብኝት ይከበራል ብለዋል። በዓሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው…
