በኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው::
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በብሔራዊ የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ረቂቅ ሠነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመድረኩ እንዳሉት፤ ረቂቅ ስትራቴጂክ ሠነዱ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የገበያ…
