Trendings

በ9 ወራት አፈጻጸም የተመዘገቡ ውጤቶችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የዋሽ እና ገበያ መር ሳኒቴሽን የ2017 ዓ/ም የ9ወር የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በመድረኩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የክልሉ ጤና ቢሮ የንጽህና አጠባበቅ ስራዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህ መሠረት በ2030 ላይ ሁለንተናዊ ዘላቂነት ያለው…

Read More

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ::

በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ መደፍረስ በዘላቂነት እንዲፈታ ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። በክልሉ የሚገኙ ምሁራን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት÷ የተለያዩ ከፋፋይ ትርክቶችን የሚነዙ አካላት ክልሉን የግጭት ቀጠና ለማድረግ በሰዎችና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው። በፅንፈኝነት ታውረው የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋ…

Read More

ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። ሪኖ ቫይረስ ለጉንፉን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መሰል ህመሞች መከሰት ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ። ከተጠቀሱት ቫይረሶችም ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው ሪኖ ቫይረስ ነው፡፡ በደረቅ…

Read More

hhhj

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 ዓም የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ከመንግስት የአስፈጻሚ ተቋማት ጋር እየገመገመ ነው። በግምገማው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፣ የክልሉ አስተባባሪ አካላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞን፣የወረዳና የከተማ አስተዳድር አስተባባሪዎች በተገኙበት ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን ሪፖርት እያቀረቡ ያሉት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ማጠቃለያ –

የሰላም ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም እጦት እንድንኖር ካደረጉን እና ካልተላቀቅንባቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛው ከጥንት የተጠባነው ልዩነቶችን በሃይል ብቻ የመፍታት ልምምድ ነው። ሁለተኛው ደግሞ አሁንም ከጥንት የመጣ የባንዳነት ልምምድ ሲሆን ሶስተኛው የጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ካደገች የሚል ያልተቋረጠ ስጋት ነው። ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዞ በኢኮኖሚ፣ በተቋማት ግንባታ የማድረግ አቅማችንን የምናሳድገው ኢትዮጵያን የሚያጸኑ ምሶሶዎችን መጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ነው። ለአብነትም የኢትዮጵያ…

Read More

swrlrevenue

      በክልሉ ገቢ የመሰብሰብ አቅም ከጊዜ ወደ እየተሻሻለ በመሆኑ የክልሉን የወጭ ፍላጎት በገቢ ለመሸፈን ታልሞ እየተሰራ መሆኑን ወይዘሮ ህይወት አሰግድ ገለፁ። ‎‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ነው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ህይወት አሰግድ የገለፁ።‎‎በክልሉ ከተገኘው ገቢ ውስጥ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ…

Read More

የገጠር ሽግግርን ለማፋጠንና ለኢንዱስትሪው መሠረት ለመጣል በሻይ ልማት ዘርፍ በትኩረት ሊሰራ ይገባል፦ አቶ አስራት መኩሪያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በጠቅላላ የሻይ አግሮኖሚ ላይ ለባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። ስለጠናው በጠቅላላ የሻይ አግሮኖሚ እስከ ምርት ዝግጅት፤ የችግኝ ጣቢያ ምስራታና አያያዝ እንዲሁም በዘርፉ በቀጣይ መከተል በሚገባቸው የትኩረት አቅጣጫዎችና መወሰድ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ ያተኮረ ነው። ሰልጣኞቹ ስልጠናው በዘርፉ የነበረውን ማነቆ ለመፍታት…

Read More

የ24 ዓመቱ የማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ኬልቪን ኪፕቱም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ::

የ24 ዓመቱ የማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት ኬንያዊው አትሌት ኬልቪን ኪፕቱም በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የዓለም አትሌቲክስ አስታወቀ። ኪፕቱም ባለፈው ጥቅምት ወር ቺካጎ ውስጥ በተደረገ የማራቶን ውድድር 2:00:35 በሆነ ሰዓት በመግባት የዓለም ክብረ ወሰን መስበሩ ይታወሳል። ይኸው ክብረ ወሰን ባለፈው ሳምንት መጽደቁም ይታወቃል። አትሌቱ እና ሩዋንዳዊ አሠልጣኙ ጌርቫይስ ሐኪዚማና ሕይወታቸው ያለፈው ኤልዶሬት ካፕታጋት በተባለ…

Read More

በትናንትናው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነሥርዓት ተካሂዷል።

በ2010 ዓመተ ምህረት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት የሚፈፅሙ ዜጎችን ለማበረታታት ታቅዶ የሚተገበር ነው። በዘንድሮው መርሃ ግብር 700 ታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጥቷቸዋል። በ2017 ዓመተ ምህረት እንደነበራቸው አስተዋጽኦ መጠን 105 የፕላቲኒየም ደረጃ፣ 245 የወርቅ ደረጃ፣ 350 ደግሞ የብር ደረጃ ተሸላሚ ሆነዋል። የጋራ አስተዋጽኦዋቸው በሥራ ዘመኑ 900.22 ቢሊዮን ብር በግብር…

Read More