Trendings

የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥትና ፓርቲ ሥራ ኃላፊዎች በቴፒ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥትና የፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክቷል። አመራሮቹ በከተማው እየተገነባ ያለውን የ“መሶብ” አንድ ማዕከል አገልግሎት እና የክልል ተቋማት የቢሮ ህንጻ ግንባታ ሂደት በቦታው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል። የ“መሶብ” አንድ ማዕከል አገልግሎት ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ወደ…

Read More

የኑሮ ውድነትን በተመለከተ

የኑሮ ውድነትን በዘላቂነት መቅረፍ የምንችለው ምርታማነትን በመጨመር ነው፡፡ የንግድ ስርዓቱን ማዘምንም ከፍተኛ ፋይዳ አለው፡፡ የኑሮ ውድነቱ እጅ አጠር ዜጎች ላይ ጫና እንዳይፈጥር መንግስት ከ300 እስከ 400 ቢሊዮን ብር የድጎማ በጀት መድቧል፡፡ ማዕድ ማጋራት፣ ትምህርት ቤት ምገባ እና እሁድ ገበያ መንግስት አቅመ ደካሞችን ለማገዝ የሚያደርገው ጥረት አካል ነው፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃም 249 ሺህ አቅመ ደካማ ዜጎች…

Read More

የክልሉ ግብርና ቢሮ የ2017 ምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ ዕቅድ ላይ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የ2017 የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን፣ ከወረዳና ከባለድሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድክ በቦንጋ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል ። በንቅናቄው መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አቶ ማስረሻ በላቸው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የመድረኩ ዓላማ ከዚህ በፊት ከተመዘገበው ውጤት…

Read More

የህብረተሰቡን የሰላምና የልማት ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ የመከረው ፎረም ቀጣይ በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል።

በፎረሙ ላይ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የሁለቱ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች እና ተጋባዥ አካላት ተገኝተዋል። በመድረኩ በቀረቡ ሪፖርቶች ላይ ተሳታፊዎች አስተያየታቸውን በመስጠት በህብረተሰቡ ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶችን በመቅረፍ ለዘላቂ ሰላምና ልማት የሚጠበቅባቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል ። በአንድ አካባቢ በህብረተሰቦች መካከል የሚፈጠረው ግጭት እየተባባሰ ሌላ የከፋ አደጋ እንዳያስከትል አመራሩ በሰከነ መንገድ…

Read More

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና ከአልጄሪያ አቻቸው ሙስተፍ ሂደዊ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዝዳንቶቹ ከአራተኛው የፓን አፍሪካ የወጣቶች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የሁለትዮሽ ውይይት ያካሄዱት። በውይይታቸውም በበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ በወጣት ፕሮግራሞች ልውውጥ በጋራ ለመስራት መምከራቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንቶቹ የወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎትን ለማስጀመር ከስምምነት መድረሳቸውም ተመላክቷል። ከስምምነት የደረሱባቸውን ጉዳዮች ወደ ስራ ለማስገባትና የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም…

Read More

በአከባቢው በብዝሀ ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም ወደ ብልፅግና ለመቀየር የሥራ ባህልን በመቀየር መሥራት ያስፈልጋል ፦ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም-አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በአከባቢው በብዝሀ ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም ወደ ብልፅግና ለመቀየር የሥራ ባህልን በመቀየር ጠንክሮ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለተረጂነት የሚመች…

Read More

በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች ላይ የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የ2ኛ ደረጃ የገጠር መሬት ልኬት ካርታና የይዞታ ማረጋገጫ የደብተር ስርጨት መርሃ ግብርን በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ያማ ቀበሌ አካሂዷል፡ በመድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የተፈጥሮ ሃብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ውብሸት ዘነበ በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱን ገልጸዋል። የመሬት ልኬት መሰራት…

Read More

አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፌ ጉባኤው በመልዕክታቸው “ቲካሻ ቤንጊ” በክልላችን ከሚገኙ 13 ነባር ብሄረሰቦች መካከል አንዱ የሆነው የሸኮ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የዘመን መለወጫ በዓል እንደሆነ ተናግረዋል። በዓሉ በወርሃ ጥር በአደባባይ በጋራ የሚከበር የምስጋና…

Read More

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ማሳደግ አስችሏል – ግብርና ሚኒስቴር

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ማሳደግ አስችሏል – ግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ እንዲያድግ ማስቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ በይፋ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ግብ አልሟል። በመርሃ ግብሩም የእንስሳትና ዓሳ ሃብት፣…

Read More

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በማሳደግ በትምህርት ዘርፍ በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊታ ጋር በትምህርት ዘርፉ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅትም ሀገራቱ በሚኖራቸው ትብብር በትምህርት ዘርፍ ሊሠሩባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ሚኒስትሩ አብራርተዋል፡፡ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋርም በትብብር መሥራት የሚቻልበት ምቹ ሁኔታ አለ ማታቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…

Read More