Trendings

ማጂ የኢንግሊዝ ቆንስላ ጽ/ቤት የነበራት ከተማ!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የኾነው የምዕራብ ኦሞ ዞን በወርቅ ክምችት እና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት እንዲሁም በተፈጥሮ ሀብት የሚታወቅ አከባቢ ነው። በዞኑ ከሚገኙ መዋቅሮች መካከል አንዱ ደግሞ የማጂ ቱም ከተማ አስተዳደር ሲሆን፣ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከሰሞኑ በጥንታዊቷ የማጅ ከተማ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል። የማጂ ከተማ፥ የቀድሞው ካፋ ክፍለሀገር አውራጃ መቀመጫ በመኾን…

Read More

የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ለፓርቲ ተቋም ግንባታ መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

‎የፓርቲው ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር የብልጽግና ቤተሰብና ህብረት ውጤታማና መሠረት የሚጥል ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የቦንጋ ማዕከል የአስተዳድር ዘርፍ የብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ አቶ ሳምሶን መለሰ ገለጹ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቦንጋ ማዕከል የአስተዳደር ዘርፍ የብልፅግና ህብረት የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል ምልከታ ያካሄደውን ግብረ-መልስ ሪፖርት ግምገማ እያካሄደ ነው። ‎የቤተሰብ አደረጃጀትና አሰራር፣ አዳዲስ አባላት ምልመላ፣…

Read More

ፋና ወጊ ትሩፋት!ወ/ሮ ሞሚና መሀመድ ፋና ወጊ በሆነ ስራዎቻቸው ለ25 ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠርም የሌሎች ኢትዮጵያዊያንን የኢኮኖሚ ችግር በመቅረፍና ተጠቃሚ በማድረግ የድርሻቸውን በመወጣት ላይ ናቸው።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በህዳር 6/2015 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በተገኙበት የአንድ ቀን መነሻ ፖቴንሻል ምልከታና የአንድ ቀን ዉይይት በማካሄድ ክልላዊ የሌማት ትሩፋት ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በማድረግ ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል።በሌማት ስራዎች ወደ ተግባር ከተገባ በአንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ለውጦች በክልሉ እየተገኙ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያመላክታል።የሌማት ትሩፋት…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረ ትውልድ ተሻጋሪ ብርሃን ነው ሲሉ የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ ገለጹ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በህብረት የተሳካ የኢትዮጵያ የማንሰራራት መገለጫ የይቻላል ማሳያም ጭምር ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ በብዙ ልፋትና መስዋዕትነት የተገነባው ታላቁ የኢትዮጰያ ህዳሴ ግድብ በመስከረም ወር እንደሚመረቅ ማብሰራቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የጋራ ተጠቃሚነት አቋሟ የጸና መሆኑን መናገራቸውም እንዲሁ። ኢዜአ በታላቁ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ ምላሽ

ሀገራዊ ሪፎርምን በተመለከተ በተለያዩ ዘርፎች ሲከናወኑ የነበሩ ሪፎርሞችን አጠናቀን ሀገራዊ ማንሰራራት የምንጀምርበት ዘመን የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ተገኝተናል፡፡ በመሆኑም በ2017 በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ለውጥ የምናስመዘግብ ይሆናል፡፡ ከዚህ አኳያ ከትናንት እሳቤ ወጥተን በጋራ ወደ ነገ መሻገር አለብን፡፡

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ባለፈው አንድ ወር ገደማ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት፣ የፕሪቶርያን ስምምነት እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን ምክር በማከል ሰፊ ውይይቶች ሲካሄዱ ቆይተዋል:: የአቶ ጌታቸው የሥልጣን ዘመን በሕጉ መሠረት ሲያበቃ የሚቀሩ ቁልፍ ሥራዎችን የሚያከናውን አካል፣ ጊዜያዊ መንግሥቱ መቀጠል አለበት የሚል ድምዳሜ ከተያዘ በኋላ፣ ይሄንን ሽግግር ማን መርቶ ከግብ ሊያደርስ ይችላል? የሚሉ ውይይቶችን ስናደርግ ቆይተናል:: ዛሬ በይፋ እና በሰላማዊ መንገድ በአዲስ…

Read More

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዝ፣ ማዳበሪያ፣ አውሮፕላን ማረፊያና ቤቶች ልማት ላይ የምንሰራው ስራ ጨዋታ ቀያሪ ነው። የማዳበሪያ ምርትን በሀገር ውስጥ በመተካት ብቻ የግብርና ምርታማነትን ቢያንስ በእጥፍ ማሳደግ ይቻላል። ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ እጥፋት ነው። ሌሎችም ሲጠናቀቁ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ይመጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ

Read More

ቆይታከእኛጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ከኩረጃ የፀዳ ማድረግ፣ የፈተና አሰጣጥን ማዘመን፣ ጠንክሮ በመማርና በማጥናት በራሱ ውጤት የሚያመጣ ትውልድን ስነ ልቦና መገንባት ወሳኝ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የተማሪ የፈተና አሰጣጥ ኩረጃን በማስቀረት ብቁ ተማሪዎችን ወደ ቀጣይ ክፍል ለማሳለፍና እንዲሁም ተማሪውን ከቴክኖሎጂ ጋር በማላመድ ብቁና ተወዳዳሪ ለማድረግ ዘርፌ ብዙ…

Read More

ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ ነው – የኪነጥበብ ባለሙያዎች

ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ መሆኑን፤ የቱሪዝም መዳረሻወችን የጎበኙ የጥበብ ባለሙያዎች ገለጹ። የጥበብ ባለሙያዎቹ ይህን ያሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በዳውሮ ዞን የተገነባውን የሀላላ ኬላ ሎጅ ከጎበኙ በኋላ ነው። የጥበብ ባለሙያወቹ በአጭር ጊዜ ተገንብቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ፋይዳ ባለው መልኩ ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን፤ የሀላላ ኬላ ሎጅን…

Read More