Trendings

ዜጎች የጡረታ መብታቸውን የሚከበርበትን አሰራር በማሻሻል በአጭር ጊዜ መብታቸውን የሚያስከብሩበት ሁኔታ ማመቻቸቱን የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አስታወቀ

በኢፌዴሪ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጅማ ድስትሪክት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ መክሯል። በምክክሩ መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደሩ ሰላማዊ የኢንዱስትሪ ግንኙነቶችን በመፍጠር ከመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ እየፈጸመ ይገኛል ብለዋል። በዚህም በአሰሪና ሰራተኞች መካከል ጤናማ የስራ ግንኙነት…

Read More

‹‹በክልሉ ሁሉም አከባቢ ሠላምን በማረጋገጥ ለማህበራዊና ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ምቹ መደላድል መፈጠር ተችሏል››። አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮና የተጠሪ ተቋማት የ9 ወራት የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ባለፋት 9 ወራት በክልሉ ሠላምን ለማረጋገጥ በቅንጅት በተሰራው ስራ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል። አቶ አንድነት ህብረተሰብን በማሳተፍ የጸጥታ ተቋማት በቅንጅት በሰሩት ስራ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ31 ወርቅ አምራችና 1 ወርቅ አቅራቢ ማህበር ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ31 ወርቅ አምራችና 1 ወርቅ አቅራቢ ማህበር ላይ እርምጃ መወሰዱ የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገ/ማሪያም ሰጠኝ ዕርምጃ የተወሰደባቸዉ ከባለፈው 2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ምንም አይነት ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ያላስገቡና የዕቅዳቸውን ከ10% በታች አፈፃፀም ያሳዩ ማህበራት እና ወርቅ አቅራቢያ መሆናቸዉን ነው አቶ ገ/ማሪያም የጠቆሙት፡፡ እነዚህ…

Read More

የዘንድሮ የ”ቶክ ቤአ” በዓል በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል_ አቶ ፍቃዱ ደምሴ

የዘንድሮ የ”ቶክ ቤአ” በዓል በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ሰፊ ዝግጅት ተደርጓል_ አቶ ፍቃዱ ደምሴ “ቶክ ቤአ” የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን በየአመቱ በነሀሴ ወር መጨረሻና በጳጉሜ ወር መግቢያ ቀናት አከባቢ በድምቀት ይከበራል። በዚህም የ2017 ዓ.ም የቶክ ቤአ በዓል በድምቀት ለማክበር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ከሚዲያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ የዳውሮ ዞን ባህል፣ ቱሪዝምና…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በመደመር ጉዞ የጀመረውን እምርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ ማጠቃለያ ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና”በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ በፓናል ውይይትና ሌሎች መርሃ-ግብሮች ተከብሯል። በውይይቱ ”የብልጽግና ፓርቲ የአምስት አመታት ጉዞ”ላይ ያተኮረ ሰነድ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ በላይ ተሰማ ቀርቧል። ሰነዱ ሀገሪቱ ከለውጡ በፊትና በኃላ ያለው መሠረታዊ ጉዳዮች፤…

Read More

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ/ም የፈተና ዝግጅት አስተዳደር አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተፈታኝ ተማሪዎች በበየነ መረብ ምዝገባ ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው።

በስልጠናው መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዜና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ደስታ ገነመ (ዶ/ር) የ2016 ዓ/ም አፈፃፀም በመገምገም ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመለየት ጥንካረውን ለማስቀጠልና ጉድለት በመለየት እንደ ግብዓት በመውሰድ በቀጣይ በማረም የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን ያለመ እንደሆነ አንስተዋል ። አክለውም ክልሉ አዲስ ቢሆንም ለ3ኛ ዙር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ማዘመን…

Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የፍትሕ ሚኒስቴር በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። በተመሳሳይ የፍትሕ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን ተጎጂዎችን ለማቋቋም የሚውል የ3 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና የ100 ኩንታል ዱቄት ድጋፍ አድርጓል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አርባ ምንጭ ከተማ በመገኘት ድጋፍን ባስረከቡበት ወቅት፣ የሰላም ተምሳሌት…

Read More

በጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ላይ የተጀመሩ ስራዎች በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በጎልማሶችና መደበኛ ባልሆነ ትምህርት አሰራርና አደረጃጀት ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በተፋጠነ ትምህርት ጋይድ ላይን፣ የጎልማሶች ክህሎት ማበልጸጊያና የመሠረታዊ ትምህርት ማመቻቸት ሥነ ዘዴ ትምህርት ላይ ያተኮረ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማር ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ደሰታ ገነሜ በወቅቱ እንደገለጹት፤በክልሉ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመታደም ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አስገኝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ የአፍሪካን የጋራ ድምጽ ለማጉላት ያስቻለ ነበር። ይህም የአህጉሪቱ ተጽዕኖ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ እየጎለበተ መምጣቱን ያረጋግጣል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እና የቱሪዝም ልማት እንቅስቃሴን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More