የአማራ ክልልን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ በመገኘቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈላጊውን የሕግ ማዕቀፍ እንዲተገብር የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መጠየቁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የሚኒስትሮች ምክር…

Read More

ኔዘርላንድስ ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

ኢትዮጵያ ከስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለችውን ጥረት ኔዘርላንድሽ እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የፍትሕና ደህነነት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሮብ ቫን ባህሆቨን ገለጹ። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በዋና ዳይሬክተሩ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ ስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለችውን ተግባር በሚመለከትና በቀጣይ ከኔዘርላንድስ ጋር…

Read More

vbdfg

የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የድጋፍና ክትትል ቡድን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የሥራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከቢሮ ኃላፊዎችና ማናጅመንት አካላት ጋር ተወያይተዋል። የድጋፍና ክትትል ቡድን ዓላማዉ፤ ክልላዊ የኮሙኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ሥራዎች ያለበት ደረጃ በመገምገም ጥንካሬዎችን ማስቀጠል እንዲሁም ክፍተቶችን በመሙላት የቀጣይ ሥራዎች የተቀላጠፈ እንዲሆን ለማስችል ነዉ። የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ድጋፍ ቡድን፣…

Read More

የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የቱሪዝም ዘርፉን ወደ ጉልህ የእድገት አንቀሳቃሽ ሞተር መቀየር ተችሏል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ…

Read More

ከአርበኞች የሀገር ፍቅር እና ትጋትን ልንማር ይገባል – ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

ከኢትዮጵያውያን አርበኞች የሀገር ፍቅር እና ትጋትን ልንማር ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት 84ኛው የአርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ይገኛል። በመርሀ-ግብሩ ላይም ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስሥላሴ በአርበኞች መታሰቢያ ድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጨምሮ ፣ የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ፣ የሀገር…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ አውደ ጥናት በቦንጋ ከተማ አካሂዷል።

አውደ ጥናቱ ላይ የተገኙት ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የ(LLRP )ፕሮጀክት በምዕራፍ አንድ ፕሮግራም በክልሉ የአርብቶ አደር አካባቢዎች ላይ ከትምህርት ቁሳቁስ አንስቶ እሰከ መሰረተ ልማት በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን ገልፀው ለ5 ወረዳዎች ለተከታታይ አምስት ዓመታት የሚውል 17 ሚለዮን 136 ሺ 666.70 ዶላር ለፕሮጀክቱ ማሳኪያ መመደቡን ተናግረዋል። ይህ ትልቅ በጀት የተመደበለት ፕሮጀክት በውጤት…

Read More

የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ጥረት የአመራር ቁርጠኝነት መታከል እንዳለበት ተጠየቀ።

በአቶ ፍቅሬ አማን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከምዕራብ ኦሞ ዞን፣ የሱሪ ወረዳ አጠቃላይ አመራሮች ጋር በኪቢሽ ከተማ ውይይት አድርገዋል። የክልሉ መንግሥት በቀጠናው ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰራ መኾኑን የገለጹት አቶ ፍቅሬ፥ ይሁን እንጅ የሚፈልገውን አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የአመራር…

Read More

የማጃንግ ብሔረሰብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየምለማካሄድ ዝግጅቱ ተጠናቋል። ኮሚቴዉ

የማጃንግ ብሔረሰብን የቀደሙ የባህል እሴቶችና ቋንቋ ለማነቃቃት እና ለልማት ለማዋል ያለመ ታላቅ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም የካቲት 4 እና 5 በቴፒ ከተማ እንደሚካሄድ የዝግጅቱ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ዮሐንስ በንዲ ገለጹ። አቶ ዮሐንስ እንደገለጹት፣ ለሲምፖዚየሙ የሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በሙሉ ተጠናቀዋል። የሲምፖዚየሙ ዋና ዓላማ ለረዥም ጊዜ ተዘንግተው የነበሩ የማጃንግ ብሔረሰብ ባህላዊ እሴቶችንና የአኗኗር ዘይቤዎችን እንደገና ማንቃት…

Read More

ተቋርጦ የነበረውን የቴፒ አይሮፕላን ማረፊያ መልሶ ወደ ስራ ለማስገባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከማሻ ከተማ ነጋዴዎችና የግል ባለሀብቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ።

የማሻ ወረዳና የከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው ለእቅዱ እውን መሆን የበኩላቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ ዞኑ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት ብቻ ሳይሆን ሰፊ የመልማት እድል ያለው ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መሰል የትራንስፖርት አገልግሎት ማስፈለጉን ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ምንም ስልጣኔ ባልተስፋፋበት ወቅት የቴፒ አየር ማረፊያ ከ1950 ዓመተ ምህረት ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ…

Read More