የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑ
የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤቶች በመንግስትና በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ የተጠናከረ ግንኙነት በመፍጠር የሚጫወቱት ሚና የላቀ መሆኑን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከክልሉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤትና ባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አድርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት በመንግስት እና በንግዱ…
