Trendings

ነገ በክልላችን የሚጀመረዉ የተቀናጀ የተፋስሰ ልማት ሥራ ህብረሰቡ በንቃት አንዲሳተፍ አቶ ማስረሻ በላቸዉ ጥሪ አቀረቡ

የ2017 የማህበረሰብ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት በክልላችን “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን”በሚል መሪ ቃል በጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል ያሉት የክልላችን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የዘንድሮው 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት የተፈጥሮ ሀብት የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብታችንን መጠበቅ ፣ ማልማትና…

Read More

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዝ፣ ማዳበሪያ፣ አውሮፕላን ማረፊያና ቤቶች ልማት ላይ የምንሰራው ስራ ጨዋታ ቀያሪ ነው። የማዳበሪያ ምርትን በሀገር ውስጥ በመተካት ብቻ የግብርና ምርታማነትን ቢያንስ በእጥፍ ማሳደግ ይቻላል። ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ እጥፋት ነው። ሌሎችም ሲጠናቀቁ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ይመጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ

Read More

በጤናው ዘርፍ ሀሩራማ አካባቢዎች የሚከሰቱ በሽታዎችን ለመቆጣጠርና ለመከላከል ትኩረት በመስጠት ሊሰራ ይገባል ተባለ

የተቀናጀ እና የተሻሻለ የኦንኮ ሰርኪያሲስ በሽታን ማስወገጃ እና ብሔራዊ የጊኒ ዎርም ማጥፋት ፕሮጀክት የማስተዋወቅ መድረክ በሚዛን አማን ተካሂዷል። በፕርግራሙ ማስተዋወቅ መድረክ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀይሌ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክት የካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ በክልሉ በ5 የተለያዩ በሽታዎች ላይ ትኩረት አድርጎ መስራቱን ተናግረዋል ። የካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ከክልሉ መንግስት ጋር በቅንጅት…

Read More

ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅለዋል – ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን

ባለፉት ጊዜያት ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከስዊድን መንግስት ጋር በመተባበር ከትግራይ፣ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከአፋር እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለተውጣጡ የባለድርሻ አካላት የአሠልጣኞች ስልጠና በአዲስ አበባ መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋም፣ በኢንተርፕርነርሺፕና በስራ ፈጠራ ዙሪያ የሚያተኩር ሲሆን ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይም ተጠቁሟል። በዚሁ ወቅት…

Read More

በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የመንግስት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ከማስረጽ አንጻር ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል

በበጀት አመቱ ግማሽ አመት እቅድ በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የመንግስት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ከማስረጽ አንጻር ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ “ዓላማ ተኮር፤የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ስርዓት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ…

Read More

‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››

እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…

Read More

ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርገው 12ኛው የውሃ እና ሀይድሮ ዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ በውይይት እና ግልጽነት ከጎረቤቶቻችን ጋር መተማመንን መፍጠር እንደሚያስፈልግ ገልጸው፤ ቀጣዩን ትውልድ…

Read More

መንግሥት ከግሉ ዘርፍ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ፍትሀዊና አካታች ማህበራዊ ልማት ለማረጋገጥ እየተጋ ነዉ። ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

መንግሥት ከግሉ ዘርፍ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ፍትሀዊና አካታች የማህበራዊ ልማት ለማረጋገጥ እየተጋ እንደሆነ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት “የብልጽግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና” በሚል መርህ-ቃል ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ በሚገኘው ክልላዊ ማጠቃለያ ውይይት ላይ ነው። የተረጋጋ የአንድ ማህብረሰብ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ግንባታ ለማረጋገጥ በሚደረገው ያልተቋረጠ…

Read More

ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር በትኩረት እየሰራች መሆኑ ተገለጸ::

ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በቀጣናው በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር እየሰራች መሆኑን ተናግዋል፡፡ በዘርፎቹ መሰል ሥራ ለማከናወንም ኢትዮጵያ ሰፊ አቅም አላት ነው ያሉት ቃል አቀባዩ፡፡…

Read More