Trendings

እንደ ሰንደቅ ዓላማ ያሉ የጋራ እሳቤ የሚያሰርጹ፣አንድነታችን እና አብሮነታችን የሚያስተሳስሩ የጋራ ጉዳዮችን በየጊዜው መዘከር እና ከፍ ማድረግ ይገባናል -ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ( ዶ/ር)

‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔራዊ ሰንደቅዓላማ ቀን በተለያዩ ስነ-ሥርዓቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። በክልሉ የዘንድሮ 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ”ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ህዳሴ!” በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሮ ውሏል። በአከባበር ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያ ብዙ ብሔር ብሔርሰቦችና ህዝቦች የሚገኙባት ምንም…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር 1. ዶ/ር ዐብይ አህመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. አቶ አዲሱ አረጋ…

Read More

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋት ባሻገር ዓለም አቀፍ ዕድልን አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሥራ፣ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካን ጨምሮ የደረጃ ዶት ኮም እና የኢትዮ ጆብስ የሥራ…

Read More

በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ወይይቶች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ አጋዥ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ በሸካ ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተፎካካሪ ፖሊቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተናገሩ

ሸካ ዞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጌጫ ከተማ ምክክር አካሂዷል ። የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና የላቀ መሆኑም በመድረኩ ተጠቅሷል ። የምርጫው አተገባበርና የህግ የበላይነትን በማክበር በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደርግ ፉክክር ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበትም የተገለጸ ስሆን ለህግ ተገዢ መሆን በሀገር ግንባታና በዴሞክራሲ ምህዳር መስፋት…

Read More

”ህንግጫ”ማህበራዊ መስተጋብር የሚያጠናክር፣የኮንታ ብሔር ማንነት ምልክትና የአከባቢው የማይነጥፍ የእንግዳ ተቀባይ መገለጫ ነዉ፦አቶ አልማዉ ዘዉዴ

”ህንግጫ”ማህበራዊ መስተጋብር የሚያጠናክር፣የኮንታ ብሔር ማንነት ምልክትና የአከባቢው የማይነጥፍ የእንግዳ ተቀባይ መገለጫ ነዉ፦አቶ አልማዉ ዘዉዴ የኮንታ ብሔር የዘመን መለወጫ “ህንግጫ”በዓል በአመያ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ትውፊቶችና ክዋኔዎች የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የኮንታ ወዳጆች በተገኙበት ተከብሯል። በበዓሉ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ…

Read More

‎የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የአመያ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎችን ይፋ መደረጋቸውን ተገለፀ።

‎በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በአመያ ምርጫ ክልል ኮንታ ዞንን የወከሉ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች የሚከተሉት ናቸዉ። ‎ #ለሕዝብ_ተወካዮች_ምክር_ቤት ‎1) አቶ ኢያሱ ሳላ ‎ #ለክልል_ምክር_ቤት 1ኛ አቶ ነጋ አበራ 2ኛ አቶ ፋንታሁን ብላቴ 3ኛ አቶ ታከለ ተስፉ 4ኛ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ 5ኛ ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ 6ኛ ወ/ሮ እንግዳወርቅ ዶኖቾ 7ኛ ወ/ሮ ገባይነሽ ገበየሁ 8ኛ ሻ/ል ጀበሮ ዱሉ…

Read More

ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት አለ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸው እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ሰብሎችን ጨምሮ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሰብሎች ምርታማነት ማሳደግ የሚያስችል ምርምር እየተካሄደ ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውንና በኢትዮጵያ የማይታወቀውን የካካዎ ሰብል ለማላመድ…

Read More

የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርን በአጭር ጊዜ የሚያሳልጥ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የሥራ ዘመን የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌዴራል መንግስትን የ2018 ዓ.ም…

Read More

3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት 2017 በጀት ዓመት የ3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ባዘጋጀው በዚሁ መረሐ ግብር በ2017 በጀት ዓመት ግብር ዘመን በክልሉ ለታክስ/ግብር ህግ ተገዥ ለሆኑ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት…

Read More

የክልሉን ህዝብ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩት ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለባቸዉ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የየዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 ዓ.ም የ9 ወር የአስፈፃሚ አካላት ዕቅድ አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ ገምግሟል ። በግምገማዉ መድረኩ በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአስፈፃሚ ተቋማት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወነው ስራዎችን ቋሚ ኮሚቴዎቹ ስከታተሉ መቆየታቸው ተጠቁሟል ። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤና የማህበራዊ ዘርፍ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ…

Read More