የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ የሌማት ትሩፋትና የኢንዱስትሪ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ
ከመስከረም 04 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ “የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሃሳብ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል። የፓርቲው ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስጀመሩት የስልጠና መድረክም የፓርቲው አመራር ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ተገንዝቦ የቀጣይ ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል። የስልጠናው ተሳታፊዎችም በዛሬው እለት…
