በ2018 በጀት ዓመት በህልና፣አስተሳሰብ እና በተግባር አንድ በመሆን ከሌሎች ጊዜያት በተሻለ ተልዕኮችን መፈጸም እንደሚገባ አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ የሚያካሂደዉ የግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ በመድረኩ ያለፈው 2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ከመገምገም ባሻገር 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን…
