Trendings

ኤክስፖርትን በተመለከተ

እቅድ አሳካክታ የማታውቅ ሀገር በዚህ አመት 5.1 ቢሊዮን ዶላር ኤክስፖርት ለማድረግ አቅዳ ከ8.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያሳካች ሲሆን ከአቅድ ነው 3 ቢሊዮን ገደማ ጭማሪ ማግኘት የቻለች ሲሆን ከአምናው ከእጥፍ በላይ አሳክታለች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ

Read More

”2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ ትላልቅ ጉዳዮችን ያሳካንበት፣ ይቻላሉ ተብለው የማይታሰቡ ጉዳዮች ተችለው ያየንበት፣ የተከናወንበት፣ የተናገርናቸውን፣ ቃል የገባንባቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች የፈፀምንበት እጅግ የስኬት ዓመት ነበር።” – ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

Read More

በየጊዜው የሚስተዋለውን የመብራት አገልግሎት መቆራረጥ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር እያጋለጣቸው እንዳለ በዳዉሮ ዞን የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የታርጫ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ችግሩን ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራዉ ነዉ ብሏል። በዞኑ ታርጫ ከተማ በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው የሚሠሩ ሲሳይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ ማህበር ዋና ሰብሳቢ አቶ ሲሳይ እሸቱ እንደገለጹት የመብራት አገግሎት መቆራረጥ በኢኮኖሚ ላይም ተጽዕኖ ከማሳደር ባለፈ የመልካም አስተዳደር አገልግሎት ጥያቄ እየሆነ ይገኛል ብለዋል። ማህበሩ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረና…

Read More

“በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ህዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው”፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ህዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው” ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፤ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ጠቁመዋል። በውይይቱም ተወካዮች በልማት ጉዳዮች ላይ አስተያየቶቻቸውን እና ጥያቄዎቻቸውን ማቅረባቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ግብ ላይ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ሲያደርጉ የነበረው ውይይት ተጠናቋል

ለሁለት ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ሲደረግ የነበረው ለሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ውይይት ተቋጭቷል። “ከቃል እስከ ባህል ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ለብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ ሲያደርጉ የነበረው ውይይት ተጠናቋል ። በሁለተኛው ቀን ውይይት የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ላይ የክልሉ መንግስት ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ…

Read More

ከአየር ንብረት ርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ ይገባል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከአየር ንብረት ርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ ይገባል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ አፍሪካ የአየር ንብረት ተጠቂ ብቻ ሳትሆን የመፍትሔውም አህጉር መሆኗን በአፅንዖት ተናግረዋል። እንደ አረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ሥራ፣ ለአየር ንብረት ጥበቃ የተመቸ ግብርና እና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ…

Read More

የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን በቅርቡ ስርጭት እንደሚጀምር ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የጣቢያው የበላይ ጠባቂ አቶ ፍቅሬ አማን የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን ጣቢያን አደረጃጀት ጎብኝተዋል። ኃላፊው የጣቢያው ዝግጅት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ገልጸው፣ ፈጥኖ ወደ ስርጭት የሚገባበት ሁኔታ እንዲመቻች አቅጣጫ አስቀምጠዋል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና የጣቢያው ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀብታሙ ካፍቲን በበኩላቸው፣ ለጣቢያው የአደረጃጀት ሥራ አስፈላጊው ድጋፍ መደረጉን ገልጸው፣ ቀሪ…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቦይንግ ትብብር የኢትዮጵያና የአሜሪካንን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ያጠናክራል – አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ::

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ቦይንግ የደረሱበት የትብብር ደረጃ የኢትዮጵያና የአሜሪካንን ምጣኔ ኃብታዊ ግንኙነት ለማጠናከር ትልት አስተዋጽኦ ያደርጋል ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአፍሪካ በዓይነታቸው የመጀመሪያ የሆኑ 20 ቦይንግ 777 ኤክስ 9 የተሰኙ ግዙፍ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ የመግባቢያ ሥምምነት አድርጓል። በመርኃ-ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

Read More

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ

በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለቱ ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ በማብሰር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው በ2017…

Read More

በየአካባቢው ያለው የወርቅ ማዕድን ሀብት ለህዝብ በሚጠቅም መልኩ መሰራት ይገባል።ዶክተር ፍጹም አሰፋ

የፈዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ እየተሰሩ ያሉትን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ቡድኑ በቤሮ ወረዳ በተለያዩ አካባቢ እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት፣ በጀባ ከተማ ተጨማሪ የትምህርትና የጤና ጣቢያ ግንባታ፣ የወርቅ አምራች ማህበራት የስራ እንቅስቃሴና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝ በቤሮ ወረዳ ጀባ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የተሰሩ የድሮንና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች…

Read More